ህልም አይቼ ማታ ከማዶ መስኩ ላይ ቁጭ ብለን ዋርካው ስር ፍቅርን ስንወያይ የሚወድሽ ልቤ ገና አይቶሽ ሳይበቃው በጆችሽ ደባብሰሽ ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ ምን አለ ባልነቃስ ከንቅልፌ እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ ብተኛ ተመልሼ እንዳልም ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 761 views16:08