ጣፋጭ የፍቅር አገላለፅ ውዴ ልብሽ እስር ቤት ቢሆንና የእድሜ ልክ እስራት ቢፈረድብ | 💖የኔ ፍቅር 😘
ጣፋጭ የፍቅር አገላለፅ
ውዴ ልብሽ እስር ቤት ቢሆንና የእድሜ ልክ እስራት ቢፈረድብኝ ምን ያህል ደስተኛ እሆን ነበር ታቂያለሽ ሺ ሆህያት ቢፈጠሩ ሽ ቃላት ቢሰደሩ አንቺነትሽን የሚገልፅቃል አጣሁ፡፡ ብቻ ያንን ቃል እስከማገኝ ዝም ብየ ልውደድሽ፡፡ አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ፡፡
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir