የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
764
የሰርጥ መግለጫ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ ኢብራሂም አባስ (የእናቱ) የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ጥያቄ
👉 @Yenatuuuuuu
https://t.me/yenatuuuuuuuu
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-03-10 19:46:52
673 views16:46
2022-01-29 19:10:23
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
ፉአድ ሸምሱ ኦፍሻል
Youtube:
Telegram
https://t.me/+VxuoHC8lucSiXM7e
tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMLLHqc2Y/
follow us on Facebook
https://www.facebook.com/fuad.shemsu2
825 views16:10
2021-12-30 21:01:57
ተለቀቀ
778 views18:01
2021-12-30 21:01:37
732 views18:01
2021-12-30 21:01:30
660 views18:01
2021-12-27 21:37:16
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ይሄን ተጭነዉ ይመልከቱ ለወዳጆችም ሼር ያድርጉ
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን።
Youtube:
https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE
Telegram
https://t.me/ethioalfaruk
follow us on Facebook
https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
563 views18:37
2021-12-27 18:47:26
በቅርብ ቀን
ይሄን ተጭነዉ ይመልከቱ ለወዳጆችም ሼር ያድርጉ
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን።
Youtube:
https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE
Telegram
https://t.me/ethioalfaruk
follow us on Facebook
https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
592 views15:47
2021-12-09 20:01:55
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያዊ ይሁን!
ከዚህ ቀደም "ሐገሬ" በሚል ርዕስ ሀገራዊ መንዙማ እየሰራሁ ባለሁበት ባልተጠበቀ መልኩ ሚክሲንጉ ከማለቁ በፊት ተሰርቆ በቴሌግራም ተበትኖብኝ ነበር።
አሁን ግን በአላህ ፍቃድ ሀገራዊ መንፈስ የተላበሰ ግጥሙ በሀገር ወዳዱ የጥበብ ሰው ወንድሜ ሷሊህ አስታጥቄ በረቀቀ ቅኔያዊ አፃፃፍ የተፃፈ የዜማ ውቅሩ በእኔ በቢላል ፋሪስ ተደርሶ በእለት ተዕለት ማሻሻያ ተዋቅሮ ከሁለት ወር በላይ በፈጀ ከፍተኛ ልፋት ወቅቱን ጠብቆ የተዘጋጀ "ኢትዮጵያ" የሚል ርዕስ ያለው እንጉርጉሮ መንዙማ ሚክሲንጉን ጨርሶ ወደናንተ በ @Bilal_faris ሊደርስ ቀናት ቀርተውታል
ስራው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ማስታወቂያ በመስራትና ሼር በማድራግ እንዲሁም ፕሮፋይል እንድታደርጉ ጥሪዬን አስተላልፋለው
ይህ ድንቅ ስራም ፍቅርን ከሀገር ፣ ሀይማኖትን ከማንነት ፣ ባህልን ከአኗኗር ዘዴ አሰናስለው በታላቅ ሁለንተናዊ መንፈስ ለሚያስተምሩና ሀገር ለሚመሩ የሐሪማ መሻይኾችና በየቀዬው ሁለመናቸውን ሰውተው ዕውቀት ፍለጋ ለሚታትሩ ደረሶች እንዲሁም ለሀገር ሉዓላዊነት ለሚዋደቁ የቁርጥ ቀን ልጆች መታወሻ ይሁንልኝ እንዲሁም በአድዋ ጦርነት ለተሞሻለቁት ትንታጉ አርበኛ ሰይድ ጦለሀ ጃዐፈር
ከግጥሙ እንካቹ
ታሪኩን ልዝከረው ለዓለም ይነገር
የትንታግ አርበኛው ሰይድ ጦለሀ ጃዕፈር
ወራሪ ለበደል ስሎ ሲያውጅ ክተት
አሉት ለንጉሱ ዝመት በለኝ ልዝሙት
የኛ ፀብ ይቆየን እንቁም በአንድነት
በማለት ተናንስ ሀገሩን ባኮራት
በጠለU ቀዬ ሚተናነስ ጠፍቶ
እንዴት ሰዉ ይፈጃል ተዉ የሚል ሰው ጠፍቶ
ሀገርን መውደድ ከኢማን ነው!
Telegram
@BilalFaris2
you tube
https://youtube.com/channel/UC6p6mTMLfH8TcRXOkEKKEAg
641 views17:01
2021-12-06 22:49:51
#አብድልከሪም ጀማል {አብዲቾ}
#ያሰላም || የሚገርም አዲስ የሰርግ ነሺዳ አልበም
ቅንጭብጭብ! ለቅምሻ ያክል
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
Share Share Share
532 views19:49