Get Mystery Box with random crypto!

የመዝሙር ደብተር™

የቴሌግራም ቻናል አርማ yemezmurdebiter — የመዝሙር ደብተር™
የቴሌግራም ቻናል አርማ yemezmurdebiter — የመዝሙር ደብተር™
የሰርጥ አድራሻ: @yemezmurdebiter
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.61K
የሰርጥ መግለጫ

አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን ከነግጥሞቻቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ
በተጨማሪም የቀደመችው እና እውተኛይቱን ተዋሕዶን እንደግፍ
ማንኛውንም ሀሳብ፤አስተያየት፤ጥያቄ እና መልዕክት ካላችሁ በዚህ በኩል ያናግሩን
👇👇👇👇
@Doki_mas
#ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር
#ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር
#ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር
#ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር
#ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-13 19:40:15 የቡሄ/የደብረ ታቦር/ መዝሙሮች ከነ ግጥሞቻቸው የሚያገኙበትን ልዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር ቻናል አሁንኑ በመቀላቀል የደብረ ታቦር መዝሙሮችን ያጥኑ

አምላካችን ናና.mp3
ብሄ በሉ.mp3
ደብረ መቅደሱ.mp3
ታቦር አበራ.mp3
በስመ ዚአከ.mp3
አማን በአማን.mp3
አሐደ ለከ.mp3
የታቦር ተራራ.mp3
ሆያ ሆዬ.mp3

የቡሄ መዝሙሮች በYouTube ለማግኘት

https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
@Orthodox_addis_mezmur
@Eotc_Books_By_Pdf
@orthodox_spiritual_poems
@Lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
1.1K views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No1, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 20:00:00 NEW ORTHODOX ANIMATION PROGRAM

አዲስ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራም ከዲያቆን አቤንዔዘር ጋር
የፍልሰታን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው
ፍልሰታ ማለት ምን ማለት ነው

NEW Orthodox Animation Film


1.4K views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No1, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 08:31:35 መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2×
ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ
ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ
አዝ...............
ይጠሩሻል ካህናቱ
ንዒ ይሉሻል በሳታቱ
ለለመነሽ የማትቀሪ
በልቤ ውስጥ ፀንተሽ ኑሪ
የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ

መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2×
ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ

ያዲስ ኪዳን ኪሩ የሆንሽ
ለምኚልን ካንዱ ልጅሽ
ርግብየ ሰናይትየ
ነይ ወደኔ ነይ ወልድየ
ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ
..............................................
ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2×
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ
አዝ.........................
ባለም መኖር ሰልችቶኛል
መልካም መስራት አቅቶኛል
እጄን ይዘሽ ድንግል ምሪኝ
አዛኚቷ አትለይኝ
የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ

መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2×
ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ

እበላለው ብዬ ማርያም
እመካለው ባንቺ አላፍርም
ካንቺ ወዴት እሄዳለው
ስምሽን ልጥራው እፅናናለው
ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ

ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2×
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ
2.5K viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 17:21:13 እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን


አዲስ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙር
በልሳነ ሱራፊ ቲዩብ
በ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ








https://t.me/Lisanesurafi
https://t.me/Lisanesurafi


እምዕቶነ እሳት ወዘይነድድ ነበልባል፤
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ገብርኤል፤
ለኢየሉጣ ወለቂርቆስ ሕጻን ቅዱስ ዘአድኃኖሙ ገብርኤል።

....መሉውን ለማግኘት

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2.2K viewsᑌᑭᗞᗩᎢᏆᑎᏀ ᑎᗴᗯ ᏞᏆᖴᗴ, 14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:27:21
ገዳማትን እወዳለሁ የጥበብ ምንጭ ናቸው የምህረት መፍለቂያ ናቸው ችዬ ባግዛቸው በአፍ ብቻ መሆን የለበትም ወገኔ ዛሬ ላይ ገዳማት በአረም እየተሸፈኑ ነው ከዚህም ውስጥ አንዱ
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም ነው በትናንትናው ዕለት የወጣው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል ወገኔ ለገዳማት ለአድባራት እንድረስ ካሁን በፊት እርዳታም ሆነ በሌላ ነገር ገዳሙን ማገዝ ያልቻን ጊዜው አሁን ነው ያላችሁ በገንዘብ የሌላችሁ ደሞ ይህን መልእክት ቢያንስ ለአንድ የተዋሕዶ ልጅ ብትልኩለት እሱ መርዳት ይችል ይሆናል እና በገንዘብ መርዳት ካልቻላችሁ አሁንኑ ሼር አድርጉ

የእናንተን እረዳታ ይፈልጋል ከላይ ደብዳቤው እንደተገለጸው የስንዴ ፣ የአተር፣ ባቄላ፣ በተጨማሪ የጤፈ ማስ ጀምረን እራሳችንን ለመቻል እያደረግነው ጥረት በአረም ምክንያት ችግር ወስጥ ልንወድቅ ነው እናም ሰለበዓታ ስትሉ የምትችሉትን እርዱን።

የሚያስፈልገው

36 ፖላስ አረም።

ማጥፊያ የሰንዴና የጤፍ
24ዲ ፎር ዲ የባቄላና አተር አረም ማጥፊያ

ገዝቶ ለማቀበል ለሚፈልግ 0927707000 መጠቀም ይቻላል ወይም @BeGood16 በመጠቀም ሊያወራኝ ይችላሉ
በገንዘብ ለመርዳት ከታች ያለውን account ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም
1000075836116

አደራ በፍጥነት ለተዋህዶ ልጆች ሼር በማድረግ ለእግዚአብሔር አበድሩ እርሱ ብድርን የማይመልስ አይደለምና

የግእዝ ትምህርት በyoutube
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg


𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
2.4K views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No1, 10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 13:42:06 ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

የማንን መጽሐፍ በpdf ይፈልጋሉ

▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

➛█➛ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ሕማማት
የኤፍራጥስ ወንዝ
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ
ቃና ዘገሊላ

➛█➛ አለማየሁ ዋሴ
እመጓ
ዝጎራ
መርበብት
ሰበዝ
ሚተራሊዮን

➛█➛ ፍስሀ ያዜ
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ፩
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ፪
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ፫
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ፬

➛█➛ የዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
ማዛሮት
አንድሮሜዳ 1
አንድሮሜዳ 2

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2.1K viewsᑌᑭᗞᗩᎢᏆᑎᏀ ᑎᗴᗯ ᏞᏆᖴᗴ, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 00:50:18
ሊቀ መላዕክት ከእግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሠው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ

#ልዩ_መንፈሳዊ_ጉዞ_መርሐግብር_ወደ_ሀዋሳ

የሀምሌ 19 የሊቀ መልዐኩ #የቅዱስ_ገብርኤል የንግስ በዓል በማስመልከት በሀገረማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጣት መዘምራን የጉዞ መርሐግብር ተዘጋጅቷል። ጉዞው የአንድ ቀን አዳር ያለው ሲሆን የምንነሳው ሀምሌ 18 ነው። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቀጣይ ስ.ቁ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ስ.ቁ : 0953363148 (ፍቅረማርያም)
: 0901562197(ግዛው)
1.8K viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 21:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:44:14
ሊቀ መላዕክት ከእግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሠው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ

#ልዩ_መንፈሳዊ_ጉዞ_መርሐግብር_ወደ_ሀዋሳ

የሀምሌ 19 የሊቀ መልዐኩ #የቅዱስ_ገብርኤል የንግስ በዓል በማስመልከት በሀገረማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጣት መዘምራን የጉዞ መርሐግብር ተዘጋጅቷል። ጉዞው የአንድ ቀን አዳር ያለው ሲሆን የምንነሳው ሀምሌ 18 ነው። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቀጣይ ስ.ቁ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ስ.ቁ : 0953363148 (ፍቅረማርያም)
: 0901562197(ግዛው)
2.0K viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:44:13
ሊቀ መላዕክት ከእግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሠው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ

#ልዩ_መንፈሳዊ_ጉዞ_መርሐግብር_ወደ_ሀዋሳ

የሀምሌ 19 የሊቀ መልዐኩ #የቅዱስ_ገብርኤል የንግስ በዓል በማስመልከት በሀገረማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጣት መዘምራን የጉዞ መርሐግብር ተዘጋጅቷል። ጉዞው የአንድ ቀን አዳር ያለው ሲሆን የምንነሳው ሀምሌ 18 ነው። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቀጣይ ስ.ቁ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ስ.ቁ : 0953363148 (ፍቅረማርያም)
: 0901562197(ግዛው)
1.8K viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:08:51 በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ

|°°|ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች በሙሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁ እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #200ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251914946589 ይደውሉልን።

ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም
2.1K views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No1, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ