Get Mystery Box with random crypto!

#እመብርሀን ሆይ የተዘጋች ደጅ እስቅኤል ብሏል ንፅህይት ናት በውነት በፍፁም ድንግል አብነት አር | የመዝሙር ደብተር™

#እመብርሀን ሆይ የተዘጋች ደጅ እስቅኤል ብሏል
ንፅህይት ናት በውነት በፍፁም ድንግል አብነት አርገን
እኛም እሱን በፍፁም ፍቅር እንዘምራለን
የዋህይት እርግብ ሰላም አብሳሪይ
የጨለማ ህይወት ብርሀን አብሪይ
እማፀንሻለው ድግል ለነፍሴ አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ፫×

የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን!
ምልጃና ጸሎቷ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!


ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ተዋሕዶን ይደግፉ

@yemezmurdebiter
@yemezmurdebiter
@yemezmurdebiter
@yemezmurdebiter
#በወልደ_ዮሐንስ