Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና በመስቀል አደባባይ የሚደረገው ሕገ ወጥ ተግባር በአስቸኳይ እንዲቆም የመንበረ ፓትርያርክ | የማንቂያ ደወል / Yemankiya Dewel

ሰበር ዜና
በመስቀል አደባባይ የሚደረገው ሕገ ወጥ ተግባር በአስቸኳይ እንዲቆም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ጠየቀ !!!

ሚያዝያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም (ተሚማ/አዲስ አበባ)

++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

ከአ.አ ከተማ አስተዳደር ጋር የተደረገው የጋራ ውይይት እልባት ሳያገኝ በቤተ ክርስቲያናችን ታሪካዊ ይዞታ መስቀል አደባባይ ላይ የሚደረግ ማናቸውም ሥነ ሥርዓት ተቀባይነት የለውም ያለው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ፣ ለሰላም ሚኒስቴር ፣ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፣ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ ለአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት በዛሬው ዕለት በጻፈው ደብዳቤ