Get Mystery Box with random crypto!

ሁለቱም የግጥም ስራዎቼ ነሃሴ ዓመት ይሞላቸዋል። በዓውደ አመት ማግስት ነሃሴ ላይ አሳዛኝ ክስተትን | የቃል ጠብታ

ሁለቱም የግጥም ስራዎቼ ነሃሴ ዓመት ይሞላቸዋል። በዓውደ አመት ማግስት ነሃሴ ላይ አሳዛኝ ክስተትን ሰምተን ነበር። አመት የሞላው ቢሆንም ግን ሃዘን ለአዛኙ ሁሌም አዲስ ነው።
አበባ አየሽ ወይ ልንል ስንል የእንባ እንባ አየሽ ወይ ወደሚል ዜማ በተቀየረበት ጊዜ ነበር።
የደም ዘመን የሚል ርዕስ የሰጠሁት
የደም ዘመን






ደግሞም በሃገር ባህል ወግ ለሃዘን ድባብ ልብስ ይመረጣል። ቀይ እንልበስ ወይስ ጥቁር ወይንስ ነጭ አልኩ።

ሃዘንም የልብስ ጌጥ አለውና።


የሃዘን ልብስ







ሁለቱንም ስራዎች ሊንኩን በመንካት መመልከት ትችላላችሁ።