Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የምስራች በቤትዎ / በስራ ቦታዎ ሆነው ፣ በየትኛውም ሰዓት ፣ ከስራዎ ወይም ከትምህርት | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ታላቅ የምስራች

በቤትዎ / በስራ ቦታዎ ሆነው ፣ በየትኛውም ሰዓት ፣ ከስራዎ ወይም ከትምህርትዎ ሳይፈናቀሉ ፣ በቀጥታ ስልክዎን በመጠቀም ቁርኣን መማር የሚችሉበት ልዩ እድል መጣልዎ

በፊርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ተደራሽነቱን በማስፋት የኦንላይን ቂርአት መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!! በመሆኑም በዚህ የኦንላይን ፕሮግራም ላይ መሳተፍና መመዝገብ #የምትፈልጉ በሙሉ ባዘጋጀነው የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ላይ ከታች ሊንኩት ተጭነው በመግባት መመዝገብና ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ!!!

+251935270496 / +251907227959
https://t.me/furqan_school