Get Mystery Box with random crypto!

አጅር ፈላጊ ሆይ! ብዙ እህት ወንድሞች ቁርአን ላይ የማይሳበውን ሲስቡ የሚሳበውን ሳይስቡ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አጅር ፈላጊ ሆይ!

ብዙ እህት ወንድሞች ቁርአን ላይ የማይሳበውን ሲስቡ የሚሳበውን ሳይስቡ እንዲሁም ፊደላትን ከትክክለኛ ቦታቸው ሳያወጡ ይቀራሉ።
ለነዚህ እህትና ወንድሞቻችን እንድረስላቸው።

እኛ #ሼር አድርገንላቸው ከስህተታቸው ቢታረሙ ሙተን እንኳን ቢሆን አጅሩ ይደርሰናል እሱ ያስተማረውም ሰው አጅር ለኛ ይደርሰናል።

ስለሆነ የማይቋረጠውን አጅር ለማግኘት
#ሼር_እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም


https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school

በኦንላይን ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
ግሩፓችንን ይቀላቀሉን:
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school