Get Mystery Box with random crypto!

የግጥም ነበልባል ✔️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtmnebelbal — የግጥም ነበልባል ✔️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtmnebelbal — የግጥም ነበልባል ✔️
የሰርጥ አድራሻ: @yegtmnebelbal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 837
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ
ከተቀላቀሉን
☞ግጥም
☞ተከታታይ ልብ ወለድ
☞የፍቅር ጥቅሶች
☞ቀልዶች
☞ወጎችን
☞ታሪኮችን
☞ኢትዮጲያዊነትን እንዘምራለን
ለድምፅ አስተተያየት 251943102845 📞📲
ሀሳብ እና አስተያየትዎን እንዲሁም
👉 @Aesthete_swain144
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-24 21:18:39 አይደለም ምኞቴ

አይደለም ምኞቴ
ለምለም አንገትሽ ላይ : ክንዶቼን መጠምጠም
ዳሌሽ ላይ መንሳፈፍ: ጭንሽ ማሃል መስጠም
እይደለም ምኞቴ
ከንፈርሽን ማለብ
ቀሚስሽን መግለብ
ከገላሽ ቆርሼ :ገላየን መቀለብ
ደረትሽን ማለም
ጡትሽን መሳለም
በቁንጅናሽ ጅረት : ገነቴን ማለምለም
አላማየ አይደለም::
ምኞቴን ልንገርሽ?
ካለሺበት ቦታ: ቀልቤን ማሰማራት
ወትሮ ካንቺ ጋራ: ቡና መጠራራት
ሰላም መገባበዝ: ትዝታ መጋራት
የጨለመ ፊቴን : ባይንሽ ጮራ ማድመቅ
በቃላትሽ መስከን: በሳቅሽ መጠመቅ
በጎ መንፈስሽን :ካይንሽ ላይ መሻማት
ርጋታሽን ማጥመድ : ዝምታሽን መስማት::

በእውቀቱ ስዩም

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢

Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
158 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, edited  18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:18:21
ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ

ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል
እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት

"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠህ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢

Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
151 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 23:51:01 #አይ_ገጣሚ_ሞኙ
:
:
የገጣሚው ግጥም ሀረጉ ስንኙ፤
ዘንድሮስ ያስብላል አይ ገጣሚ ሞኙ።
:
:
የዋህን እና ሞኝን ባንድ ላይ ሚያዋዛ፤
የዋህ የዋህ ሚሸት፤
ሞኝ ሞኝ የሚሸት፤
ዛሬስ ግጥም በዛ።
:
:
ተቀጥራ ምትቀር ሴት
ባትመጪም ቅጠሪኝ
ደግሞም የኔ ፍቅር
አትመጪም አውቃለሁ፤
ቢሆንም ሳልታክት እጠብቅሻለሁ።
እያለ ገጠመ እያለ ተቀኘ፤
አይ ገጣሚ ምስኪን እጅጉን ተሞኘ።
:
:
ማይመጣ ሰው መቅጠር፤
የሚቀር ሰው መቅጠር፤
እንደው ምን ይባላል ከሞኝነት በቀር።
:
:
ኮከብ ነው እንትንሽ፤
ፀሀይ ነው እንትንሽ፤
ያ እንትንሽ ደግሞ ጨረቃን ያስንቃል፤
ዘንድሮው ገጣሚው
መሬት እየኖረ
መሬትን እረስቶ ሰማይን ያደንቃል።
:
:
ለተሸከመችው እትብቱ ላለበት ግጥም ካልነቀሰ፤
ያጠገቡን ትቶ ውበትን ፍለጋ ሰማይ ከጠቀሰ፤
ሰማይ ካንዣበበ ሰማይ ካንጋጠጠ፤
ብልሀት ኮስሶ ሞኝነት በለጠ።
:
:
በየግጥሞቹ ቃል እያረቀቀ፤
በየስንኞቹ ሴት እያደነቀ፤
ውይ እንትኗ ሲያምር ውይ እንትኗ እያለ፤
ባንባቢ ምናብ ውስጥ ቁንጅና እየሳለ፤
ውይ እንትኗስ ይባስ ውይ እንትኗ ደግሞ፤
ሰውነቷን ሙሉ ባድናቆት ቃል ስሞ፤
ወረቀት ብዕሩን ብዙ ጊዜ አናድፏል፤
እራሱን የሚያደንቅ አንድ ግጥም እንኳን ለራሱ ሳይገጥም እየው ዛሬም አልፏል።
:
:
ገጣሚው በሞላ ከራስ በላይ ንፋስ መሆኑን ከረሳ፤
በስንኝ ቋጠሮ በየግጥሞቹ ሌላ ሰው ካወሳ፤
ከሞኝነት ውጪ ምን ይባላል እሳ።
:
:
ያለማንም ግፊያ ያለማንም ሽሚያ ሊያፈቅራት አስቦ፤
ዘንድሮ ገጣሚው ያለ የሌለውን ክፉ ቃል ሰብስቦ፤
የሚያፈቅራትን ልጅ በርግማን አጥቧትል፤
ቁንጅናዋን ነስቶ አስቀያሚ እንድትሆን ስለት አስገብቷል።
:
:
የሚያፈቅሯትን ሴት የሚወዷትን ሴት ክፉዋን መመኘት፤
ከዚህ የተሻለ አይገኝም ሞኝነት።
:
:
ዘንድሮ ...
እንዲ ነው ገጣሚው
እንዲ ነው ስንኙ፤
አይ ገጣሚ ምስኪን
አይ ገጣሚ ሞኙ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM

➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢

Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
218 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 23:49:32 #ሰበር_ዜና
አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ዛሬ ሻወር ቤት ውስጥ የተያዘው ሰውዬ በሀገሪቱ ህገ መንግስት መሰረት የሀገሪቱን ባህል በመሻር #ወንጀል ገላውን ከ እሁድ ውጪ ባሉት ቀናት ሲታጠብ እጅ ከፍንጅ ተይዟል Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
161 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 23:49:32 #ቤተሰብ ወደፊት ምን መሆን ነው እምትፈልገው ስትባል?

#መኖር

Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
169 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 23:49:32 እንግሊዘኛ መናገር ቀላል ነው በማይገባው ሰው ፊት
Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
168 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 00:24:22 Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
315 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 00:24:22 Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
283 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 00:24:22 Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
235 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 00:24:22 Share

Like and Follow
https://m.facebook.com/Mikaelzewduofficial

Follow Me
https://vm.tiktok.com/ZML1pBEr8/

Subscribe
https://youtube.com/channel/UCaqrcdn5M5SoIjPJc89eojQ
218 viewsምክረ ሰናይ / Michael Zewdu, 21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ