Get Mystery Box with random crypto!

የ2014 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። በዚህ መሠረት በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ | Habesha media

የ2014 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

በዚህ መሠረት በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 39%፣ ለሴቶች ደግሞ 38% እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች 37% እንዲሆን ተወስኗል።

ደብዳቤው ከላይ ተያይዟል።