Get Mystery Box with random crypto!

የጌታ ልጆች 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtaligeoch — የጌታ ልጆች 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegtaligeoch — የጌታ ልጆች 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegtaligeoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.12K
የሰርጥ መግለጫ

(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 1)
----------
12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
https://t.me/joinchat/AAAAAEW1DNRNFwIQV62wLg

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-16 19:02:12 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02d8xD3LUQjTZDmAjJ2oCwLjcLAjawdzvbjZiT6A5UQCGmvtLF2YN7ompvNk3JV2Avl&id=100068020179671&sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f

የ Facebook ፔጃችንን ይቀላቀላሉ
433 viewsJossy, edited  16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 10:21:50
፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧
Comment... @SAMUELABIY
Share @yegtaligeoch
263 viewsSammy Abiy, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 23:05:51
አፋልጉኝ
የሰሌዳ ቁጥር -ኮድ 2ኦሮ 06106 የሆነ 2Lt መኪና ጥር 22ቀን 2015ዓም ሌሊት በግምት 7:00 ሰአት አካባቢ በ ሀይሌ ጋርመንት ወረዳ 14 ተሰርቆብናል

በወቅቱ በጥበቃ ስራ ላይ ከነበሩት ሁለቱ ስልክ አይሰራም:: ተመልሰውም ለስራ አልመጡም::

ጉዳዩን ለንፉስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ አመልክተናል ::

ደውሉልን
0973980017
0911731135 ሼር አድርጉልን
266 viewsSammy Abiy, 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 23:18:26
Jesus said to her, “I am the resurrection and the life. The one who believes in me will live, even though they die
John 11:25
197 viewsSammy Abiy, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 21:42:10
ማስተካከያ!

ማዳን የእግዚአብሔር ነው::

ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: ዛሬ ከእኛ አቅም በላይ የሆነን ነገር ላካፍላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::

ምንችል
በፀሎት
በገንዘብ
Share በማድረግ

Gofundme እስኪከፈት
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)

2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)

3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
1.2K viewsSammy Abiy, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 20:02:20
"፡እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ት ኢሳ 53፥6"
https://t.me/Yenaportrait
438 viewsSAMI, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 21:23:56 https://t.me/Yenaportrait
664 viewsSAMI, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 23:58:19 መኖሬ ባንተ ነው
ዘማሪ ዮሴፍ ፍቃዱ
፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧
Comment... @SAMUELABIY
Share @yegtaligeoch
3.5K views𝓢𝓐𝓜𝓘, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 23:58:19
መኖሬ ባንተ ነው
ዘማሪ ዮሴፍ ፍቃዱ
፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧
Comment... @SAMUELABIY
Share @yegtaligeoch
3.6K views𝓢𝓐𝓜𝓘, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 22:18:04
#መኖሬ ባንተ ነው የመዝሙር ቪዲዮ
በቅርብ ቀን
ዘማሪ ጆሲ
@SAMUELABIY
@yegtaligeoch Share
6.9K views𝓢𝓐𝓜𝓘, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ