Get Mystery Box with random crypto!

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ጩኮ | Yegof tender

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ጩኮ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ውስጥ ሊያሠራ ላቀደው የሣይት ግሪነር ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Bid closing date: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን ከቀኑ 6:00

Bid opening date: 22ኛው ቀን ከቀኑ 8:00

Published on: አዲስ ዘመን (Mar 08, 2023)

Bid document price 400 ETB

Bid bond: 50,000.00 ETB for each lot

Region: Sidama

For More Information Click Here