Get Mystery Box with random crypto!

™የኛ ሊቨርፑል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegnaliverpool — ™የኛ ሊቨርፑል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegnaliverpool — ™የኛ ሊቨርፑል
የሰርጥ አድራሻ: @yegnaliverpool
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.31K
የሰርጥ መግለጫ

💎እኛ ሊቨፑላዊያን ነን💎
❤️WE ARE LIVERPOOL ❤️
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
WELL COME TO
@yegnaLiverpool
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
📆 የጫዎታ ፕሮግራሞች
🆕 ዜናዎች
💁‍♂ የተጫዋቾች ታሪክ
🎥 የጫዎታ ሀይላይቶች
📻ትንታኔዎች
⚽️ ጎሎች
🕹 ቀጥታ ዘገባዎች
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
ዋና አዘጋጅ @natiLiverpoolynwa
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-27 18:30:01
የ ፊርሚኖ ጎል

ሊቨርፑል 4-0
1.4K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:30:01
የ አርኖልድ ድንቅ ጎል

ሊቨርፑል 3-0
1.3K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:30:00
የ ኢሊዬት ገራሚ ጎል

ሊቨርፑል 2-0
1.3K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:14:42 joe gomez አዲስ የረጂም ጊዜ ኮንትራት ተፈራርሟል

በቀጣይ ደሞ :- Naby keita ፊርማው ያኖራል ተብሎ ይጠበቃል

YNWA
390 viewsJorge Mo@, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:46:01
ጎሜዝ በሊቨርፑል የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈረም ተዘጋጅቷል በተጨማሪም ኬይታ እና ጆታ በክረምቱ አዲስ ኮንትራት ይፈርማሉ ተብሎ ይጠበቃል


YNWA
820 viewsJorge Mo@, 13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:35:14
ቀያዮቹ 3ኛ ቀን ልምምድ በAXA ማድረግ ችለዋል

#YNWA
973 viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:32:26
ፕሪሲዝን ጫዎታ

ሊቨርፑል ማን.ዩናይትድ

ማክሰኞ ሀምሌ 5
10:00
Rajamangala

ሊቨርፑል የፊታችን ማክሰኞ ሀምሌ 5 ወይም July 12 የመጀመሪያ የቅድመ ውድድር የዎዳጂነት ጫዎታውን ከዩናይትድ ጋር የሚጫዎት ይሆናል ጫዎታው ቀን 10 የሚደረግ ይሆናል

YNWA
1.2K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:03:24
Roberto Firmino

ለሊቨርፑል ያለው ሁሉ ከልቡ የሰጠ ብራዚላዊ Roberto Firmino በሊቨርፑል ቤት እነሆ 7ኛ አመቱን አስቆጠረ

ብራዚላዊው ኮከብ Firmino ልክ በዚህ ቀን ነበር ሊቨርፑል ከጀርመኑ ሆፈኒሂም የተቀላቀለው ቀዩን ማልያ ለ7 ውብ እና ድንቅ አመታቶች በድንቅ ብቃት ሳይሰስት,ሳይሰለቸው ሊቨርፑል አግልግሏል ሊቨርፑል ስኬታ እንዲሆን ትልቅ ሚና ካላቸው ተጫዋቾች አንዱ ይህ ብራዚላዊ ነው

327 ጫዎታዎች አድርጓል
98 ጎል አስቆጥሯል
6 ትልልቅ ዋንጫዎች አሳክቷል

YNWA
1.2K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:58:26
ሊቨርፑል በቀጣይ የመጀመሪያ የፕሪሲዝን ጫዎታውን የሚያደርግበት ስቴድየም በዚህ መልኩ ዝግጁ ሆኗል

Rajamangala National stadium

YNWA
1.2K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, edited  20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:48:36
Darwin Nunez

Nunez የፖርቹጋል ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመባል አሸናፊ ሆኗል

ሊቨርፑልን በከፍተኛ የዝውውር ዋጋ የተቀላቀለው ኡራጓዊ ኮከብ Nunez በተጠናቀቀው የ2021/22 የፖርቹጋል ሊግ ኮከብ ተጫዋች በመባል አሸናፊ መሆን ችሏል

Darwin Nunez በፖርቹጋል ሊግ በውድድር አመቱ አስደናቂ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጫዋቾች መሀል ነግሰው ከወጡ ኮከቦች የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን የሊጉን ኮከብነት ክብርን ተቀናጂቷል ተጫዋቹ በሊጉ በ28 ጫዎታዎችን አድርጎ 26 ጎሎችን አስቆጥሮ የሊጉ ከፍተኛ ጎል አግቢ በመሆንም አጠናቋል

Nunez ይህ ነው የቀጣዩ አመት የእንግሊዝ ፕርሜሊግ ኮከብ አሁን ከእንግሊዙ ሀያል ሊቨርፑል ቤት ይገኛል ከምታስቡት በላይ እውነተኛ ጎል አዳኝ ምህረት የለሽ አጥቂ Darwin Nunez..

YNWA
1.2K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, edited  20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ