Get Mystery Box with random crypto!

™የኛ ሊቨርፑል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegnaliverpool — ™የኛ ሊቨርፑል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegnaliverpool — ™የኛ ሊቨርፑል
የሰርጥ አድራሻ: @yegnaliverpool
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.31K
የሰርጥ መግለጫ

💎እኛ ሊቨፑላዊያን ነን💎
❤️WE ARE LIVERPOOL ❤️
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
WELL COME TO
@yegnaLiverpool
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
📆 የጫዎታ ፕሮግራሞች
🆕 ዜናዎች
💁‍♂ የተጫዋቾች ታሪክ
🎥 የጫዎታ ሀይላይቶች
📻ትንታኔዎች
⚽️ ጎሎች
🕹 ቀጥታ ዘገባዎች
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
ዋና አዘጋጅ @natiLiverpoolynwa
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-29 22:38:54
ለሊቨርፑል ቅርብ እንደሆነች የሚነገርላት የsky sport ዘጋቢ የሆነችሁ Melissa Reddy ዛሬ ይዛው በወጣችሁ ፁሁፍ እንዲህ ብላለች ''ሊቨርፑሎች የአማካይ ክፍላቸው ለውጥ እንደሚያስፈልገው ጠንቅቀው ያውቃሉ ስለዚህም Tchouameni ለማግኘት ሞክረዋ ትለናለች ከዚህ ውጪ ያሉት ዋና ኢላማዎቻቸው በጣም ውድ, የማይገኙ ወይም በሌላ ክለብ የሚፈልጉ ናቸው በማለት ሊቨርፑል የሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ስም እየጠቀሰች በሰፊው ፁሁፏን ትቀጥላለች እንደ Melissa ዘገባ ከሆነ ሊቨርፑል ከTchouameni ውጭ ሌሎች ዝውውሮች ላይ ያን ያህል የቀረበ ጥያቄ አለማቅረባቸውን ትናገራለች ለዚህ ደሞ በገበያው ላይ ያሉት ተጫዋቾች ከሚታሰበው በላይ ውድ ሆነው መገኘታቸው እንደ ዋነኛ ምክንያት ትገልፃለች


ያም ሆነ ይህ የዝውውር መስኮቱ ሀሙስ ይዘጋል ሊቨርፑልን Melissa እንዳለችው ያን ያህል እንቅስቃሴ እያደረገ አይደለም ምናልባት ግን ከመጋረጃው በስተጀርባ ያልተጠበቀ ዝውውር እያደርጉ ሊሆን ይችል ይሆናል ልክ እንደ Fabinho አይነት ያልተጠበቀ ዝውውር ምናልባት ልንመለከት እንችል ይሆናል

YNWA
1.2K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:10:40
Goals scored under the boss
.......1000
YNWA
1.4K viewsTadele Liverpool, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:43:58
አስደናቂው የቅዳሜ ምሽት የአንፊልድ ሮዱ
ሊቨርፑል ከ ቦርንማዝ






የጨዋታው ሀይላት
1.5K viewsTadele Liverpool, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:14:59
ይቺ የደረጃ ሰንጠረዥ ለታሪክ ትቀመጥ
1.4K viewsTadele Liverpool, 06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 09:06:05
ሊቨርፑል ስፔናዊው የ26 አመት marco Asensio የማስፈረም እድል እንዳለው ዘገባዎች አንዳንድ ምንጮች ጠቁመዋል


ሊቨርፑል የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አንድ ወሳኝ አማካኝ ለማስፈረም ጥረት እያረጉ ይገኛሉ ከሰሞኑ ከባርሲሎናው De jong ስሙ ሲያያዝ እንደነበር ይታዎሳል ሆኖም ሊቨርፑል ከባርሴሎና ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳላደረገ ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ marco Asensio ከክለቡ እንደሚለቅ አሰልጣኙ ትናንት ተናግረዋል Asensio ወደ ፕርሜሊጉ እንደሚመጣ ዘገባዎች የጠቆሙ ሲሆን ማረፊያው ሊቨርፑል ሊሆን እንደሚችል ምንጮች ጠቁመዋል ተጫዋቹ 30m£ ዋጋ እንደሚያወጣ የተነገረ ሲሆን ሊቨርፑልም ይህንን ተጫዋች ድምፁን አጥፍቶ Asensio ሊያስፈርም ይችላል ተብሏል

Nati Liverpool
@yegnaLiverpool
@yegnaLiverpool
YNWA
1.6K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, edited  06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:58:52


ሊቨርፑል - ቦርንማውዝ

Diaze
Elliott
Arnold
BObby
VVD
(OG )
carvalho

ሊቨርፑል የ3 ጫዎታ ቁጭት በአንድ ጫዎታ 9 አስደናቂ ጎሎች በማስቆጠር አሸንፏል

ሊቨርፑል በአንፊልድ ቦንማውዝን የጎል አይነት አስቆጥሮ 9-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የ2022/23 ከፍተኛ ጎል የተቆጠረበት ጫዎታም መሆን ችሏል

WOW ምን አይነት ሊቨርፑል ነው የተመለከትነው የሚያስደምም ውጤት በታላቁ ሊቨርፑል በታላቁ አንፊልድ ተመዘገበ


የሊቬ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ከውጤት በላይ ነውና

we are Liverpool

YNWA

congratulations
1.7K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:14
1.5K viewsTadele Liverpool, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:30:01
የ ፊርሚኖ ጎል

ሊቨርፑል 7-0
1.5K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:30:01
የሜፋም OG ጎል
1.4K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:30:01
የ ቫን ዳይክ ጎል
1.4K viewsŇâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ