Get Mystery Box with random crypto!

BRAVO FIXED VIP

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP B
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_qeldoch
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ʜᴇʟʟᴏ, ᴏᴜʀ ᴄᴏᴍᴘᴀɴʏ ɪs ʙᴀsᴇᴅ ɪɴ ᴛʜᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ ᴀɴᴅ ᴜɴɪᴛᴇᴅ sᴛᴀᴛᴇs , ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏᴏᴘᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡɪᴛʜ ᴀʟʟ ᴄᴏᴜɴᴛʀɪᴇs ᴀɴᴅ ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛs ᴇᴠᴇʀʏᴡʜᴇʀᴇ, ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ꜰʀᴏᴍ ᴀʟʟ ʟᴇᴀɢᴜᴇs. ꜰɪxᴇᴅ Ⓜᴀᴛᴄʜ 💸
⚽️ 18👇
ɪɴʙᴏx: ✉️ @Bravo_fixed ለ ኣዲስ ገቢ መመዝገብያ ኣለ!!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-30 09:50:58 ምስር አለ ብለህ እዬዬ እያልክ ለቅሶ ቤት ገብተህ የስንዴ ቆሎ ሊያዘግኑህ ሲሉ..


በቃኝ! ሰው አይደለም እንዴ የሞተባቹ

@yegna_qeldoch
7.7K viewsABᴜᴊᴀ, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 09:50:50 when I go to the toilet..

My : ምነው ጣል ጣል አረከኝ

@yegna_qeldoch
7.2K viewsABᴜᴊᴀ, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 09:50:41 ወንድ ልጅ ጋብዞሽ በመሀል ዝም ካለ .. በሆዱ ሂሳቡን እየደመረ ነዉ

@yegna_qeldoch
7.1K viewsABᴜᴊᴀ, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 15:00:48 የፋሲሉ በረኛ በባህርዳሩ አጥቂ ጎል ሲገባበት ቆሞ ካየ በኋላ ምነው ሲሉት..


እኔ ነኝ ለጎጃሜ የምወድቅ?

@yegna_qeldoch
8.5K viewsABᴜᴊᴀ, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 13:59:10 ዛሬ ከጅላስ ጋር የሆነ ISUZU ለማጋዛት እየደለልን.. ተነዳ ታየ ምናምን ትንሽ ጭስ! አለው። እና ሰውዬው የሌለ ዋጋ ጠርቶ አልቀንስም ሲል ጅላስ ተናዶ..


ጭሱን ግን አይተህዋል? በሰማይ ቢሄድኮ ጀት ነው ሚመስለው

@yegna_qeldoch
8.2K viewsAʙᴜDɪ, 10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 13:12:29 አክስቴ ስኳር ልትገዛ ሄዳ ኪሎ 140 ሲሏት

ስኳሯ ከፍ ብሎ መጣ



Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
8.1K viewsTattoo, 10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 22:43:21 Imagine ከስራ መተህ ለሚስትህ ቀልድ ስትነግራት

አልጋ ስር ያለው ወንድ ሲስቅ



Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
8.8K viewsTattoo, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 20:53:53 ሴት የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገኛል .. inbox
8.9K viewsAʙᴜDɪ, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 20:18:42 Me : ኩላሊቴን በጣም እያመመኝ ነው!

Mom: ፀጉርህን ተቆረጥ ስልህ አልሰማ ብለህ

@yegna_qeldoch
9.0K viewsAʙᴜDɪ, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 14:23:36 20ሺ ብር ያበደርከው ሰውዬ ሞቶ ለቅሶ ሄደህ ባንክ ውስጥ እኮ 50 ሺ ብር ነበረው እያሉ ስትሰማ


ምን ባንክ

@yegna_qeldoch
9.5K viewsAʙᴜDɪ, 11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ