Get Mystery Box with random crypto!

BRAVO FIXED VIP

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP B
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_qeldoch
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ʜᴇʟʟᴏ, ᴏᴜʀ ᴄᴏᴍᴘᴀɴʏ ɪs ʙᴀsᴇᴅ ɪɴ ᴛʜᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ ᴀɴᴅ ᴜɴɪᴛᴇᴅ sᴛᴀᴛᴇs , ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏᴏᴘᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡɪᴛʜ ᴀʟʟ ᴄᴏᴜɴᴛʀɪᴇs ᴀɴᴅ ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛs ᴇᴠᴇʀʏᴡʜᴇʀᴇ, ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ꜰʀᴏᴍ ᴀʟʟ ʟᴇᴀɢᴜᴇs. ꜰɪxᴇᴅ Ⓜᴀᴛᴄʜ 💸
⚽️ 18👇
ɪɴʙᴏx: ✉️ @Bravo_fixed ለ ኣዲስ ገቢ መመዝገብያ ኣለ!!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-10-07 16:25:09 ኮንዶም ጠፍቶብሽ ቤትሽ ውስጥ እየፈለግሽ የት ገባ ስትይ ዘበኛሽ:


እተይ ማስቲካ ከሆነ አኝኬዋለው

@yegna_qeldoch
4.6K viewsAʙᴜDɪ, 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 16:23:00 የኔ ፍቅር ወዬ iPhone ግዛልኝ ጨላ ኬት ይመጣል የኔ ወድ ኩላሊትህን ሽጠህ  ኩላሊቴን ሽጬ አካል ጉዳተኛ ከምሆን ለምን አንች እሙሙሽን ሽጠሽ ለኔም ላንችም አንገዛም ፍቅር አያልቅ ምን ችግር አለው @yegna_qeldoch
4.2K viewsAʙᴜDɪ, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 16:06:30 የኔ ፍቅር

ወዬ

iPhone ግዛልኝ

ጨላ ኬት ይመጣል የኔ ወድ

ኩላሊትህን ሽጠህ 

ኩላሊቴን ሽጬ አካል ጉዳተኛ ከምሆን ለምን አንች እሙሙሽን ሽጠሽ ለኔም ላንችም አንገዛም ፍቅር አያልቅ ምን ችግር አለው
@yegna_qeldoch
4.4K views _U_K_I, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 15:43:44 ሰላም የኢሉሚናቲ አባል ለመሆን ነበር

እሺ በመጀመሪያ 5000 ትከፍላለህ ከዛ 500,000 በአካውትህ ይገባልሀል

እሺ 5000ውን ቁረጡ እና 495,000ውን አስገቡልኝ
@yegna_qeldoch
4.4K views _U_K_I, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 10:50:23 ለፈገግታ
15 አስገራሚ ዕውነቶች ስለ ሴቶች..!

1. ሴቶች ከወንዶች ይልቅ በእንቅልፋቸው ይቃዣሉ (ወንዶች ተጠንቀቁ)

2. ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ብቻቸውን ሲሆኑ በፈሳቸው ይዝናናሉ ( ማነሽ! ቴፑን ክፈችው) |

3. አንዲት ሴት ከፈለገች 69 ጊዜ መውለድ ትችላለች (አርብቶ አደር) | Read more
5.2K views _U_K_I, 07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:21:47 ያደላት ኩላሊት ተሸጦ IPhone ይገዛላታል... የኛዎቹ ደግሞ አስክረው ለመተኛት በመጠጥ ኩላሊት እና ጉበታችንን ያፈነዱታል @yegna_qeldoch
7.9K viewsAʙᴜDɪ, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:21:35 ያደላት ኩላሊት ተሸጦ IPhone ይገዛላታል...

የኛዎቹ ደግሞ አስክረው ለመተኛት በመጠጥ ኩላሊት እና ጉበታችንን ያፈነዱታል

@yegna_qeldoch
7.4K viewsAʙᴜDɪ, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:19:12 ኩላሊት ልሸጥ ሄደህ ጉበትህም ጨጓራህም እንዳለ ተበላሽቷል ለምንም አይሆንም! ሲሉህ


ለዱለትስ ???

@yegna_qeldoch
7.2K viewsAʙᴜDɪ, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 20:51:56 ባሻዬ..!

ሁለት ነገሮች አስገርመውኛል፣
1. ወንዶች ብዙ መጠጥ ጠጥተው ከሰከሩ በኋላ፣
1.1 አላስፈላጊ ቃላትን ይናገራሉ፣
1.2 በጣም ስሜታዊ ይሆናሉ፣
1.3 መኪና በአግባቡ አያሽከረክሩም፣
1.4 ማሰብ ያቆማሉ፣
1.5 ያለ ምንም ምክንያት ከሰው ጋር ይጣላሉ።

ባሻዬ! እኔን የሚገርመኝ ታዲያ ሴቶች.. see more
2.6K viewsABᴜᴊᴀ, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 20:41:42 ተኝተሽ ከሆነ ህልምሽን ላኪልኝ

እየሳቅሽ ከሆነ ፈገግታሽን ላኪልኝ

እየበላሽ ከሆነ ጉርሻሽን ላኪልኝ

እያለቀስሽም ከሆነ እንባሽን ላኪልኝ



ሽንትቤት ነኝ ምን ልላክልህ?
@yegna_qeldoch
2.8K views _U_K_I, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ