Get Mystery Box with random crypto!

BRAVO FIXED VIP

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP B
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_qeldoch
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ʜᴇʟʟᴏ, ᴏᴜʀ ᴄᴏᴍᴘᴀɴʏ ɪs ʙᴀsᴇᴅ ɪɴ ᴛʜᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ ᴀɴᴅ ᴜɴɪᴛᴇᴅ sᴛᴀᴛᴇs , ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏᴏᴘᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡɪᴛʜ ᴀʟʟ ᴄᴏᴜɴᴛʀɪᴇs ᴀɴᴅ ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛs ᴇᴠᴇʀʏᴡʜᴇʀᴇ, ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ꜰʀᴏᴍ ᴀʟʟ ʟᴇᴀɢᴜᴇs. ꜰɪxᴇᴅ Ⓜᴀᴛᴄʜ 💸
⚽️ 18👇
ɪɴʙᴏx: ✉️ @Bravo_fixed ለ ኣዲስ ገቢ መመዝገብያ ኣለ!!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-05-13 07:04:14 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ
717 viewsKepostu commentu, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 23:14:12
​​​ የሴተኛ አዳሪ ልጅ

እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው
ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ
ይዘንላቹ መተናል። ሊያመልጦት አይገባም!!
609 viewsENFALOTE‌‌ ° , 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 23:12:04
️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
100% ትክክል የሆነ
716 viewsENFALOTE‌‌ ° , 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 22:49:53 የእናቴ ስልክ ቻርጅ ተሰክቶ መብራት ሲጠፋ

Be like " ይመጠዋል ንቀለው "


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
6.3K viewsTattoo, 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 22:27:03 Girl's asked " ጭር ያለ ቦታ ውሰደኝ "

He replied " ኪሴ ውስጥ ግቢ "


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
6.0K viewsTattoo, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 22:24:39 Callme back ልካችሁ ሲደወልላችሁ ስልክ እማታነሱ ግን

ይድፋችሁ


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
5.8K viewsTattoo, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 21:48:29 አዳማ #BEU Deliver በጋሪ ነው አሉ


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
6.0K viewsTattoo, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:24:34 Her: ለሊት 9 ሰዓት ደና እደሪ ብሎኝ ለሊት 12 ሰዓት ደውሎ ደና አደርሽ የሚለኝን ወንድ ነው ምፈልገው

Me who every night በወሬ መሃል ጥያት የምተኛው
ጥንቅርር በይ

@yegna_qeldoch
6.9K viewsĀ𝚋ü 𝙹àà, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:19:15 ሰው..!
Bewketu Siyoum

ጢም ማቀምቀም በጀመርኩበት ዘመን በከተማችን አንድ ተአምረኛ ባህታዊ ብቅ አለ፤ 'ጥቁር, ኢየሱስ ብለው ሊጠሩት የደፈሩ ሰዎች ሁሉ ነበሩ ፤ ባህታዊው እውር ያበራል፤ ጎባጣ ያቀናል፤ ባንድ ጊዜ የከተማው ሆስፒታሎች ሁሉ ባዶ ሆኑ፤ የሆነ ጊዜ ላይ እንዲያውም ሙት ማስነሳት ሁሉ ጀምሮ ነበር፤ የከተማችን አስተዳዳሪ ግን “ ለተነሺዎች ማቋቋሚያ የሚሆን በጀት የለንም ብሎ ከለከለው፤

ባህታዊው ባንድ ወቅት ከተማውን አቋርጦ ሲያልፍ ወልደ ሰንበት ከተባለ የከተማው ነዋሪ ጋራ ተገናኘ፤ ወልደ ሰንበት በራዛ ዘመቻ ጊዜ ፈንጅ ብልቱን ቆርጦበታል፤ በጥሮታ ከተገለለ በሁዋላ “መራባት የተሳናቸው ወንዶች ማህበር ፕሬዚዳንት ሆኖ ያገልግላል፤

ወልደሰንበት ባህታዊውን ሲያየው “ አባት ሆይ፥ አገሬን አገሬን ብየ ስዋትት ዘሬን ሳልተካ ላልፍ ነው፤ ፈውሰኝ “ ሲል እግሩ ላይ ወድቆ ተማጠነው።

ባህታዊው ወደ ሰማይ አንጋጦ ትንሽ ከጸልዩ ሲያበቃ ወልሰንበትን አስወልቆ ጉያውን ዳበስ አደረገው ፥ መቸም አታምኑኝም ፤ ግን ሀቅ ከከመመስከር አልታገድም፤ የሰውየው ጉምድ ብልት ወዲያውኑ አቆጠቆጠ። ተአምረኛውን ሰውየ ያጀቡ ወንዶች አፋቸውን በጋቢያቸውና በኮሌታቸው ጫኑ !የሴቶች እልልታማ ፤እስከመተማ ፤ ተሰማ፥
ባህታዊው ይህንን ተአምራዊ የብልት- ተከላ ፈጽሞ ትንሽ አለፍ እንዳለ ወልደ ሰንበት እያለከለከ ደረሰበትና እግሩ ስር ተደፋ፤

“ አሁን ደግሞ ምን ፈለግህ?” አለው ባህታዊ...see more
6.6K viewsĀ𝚋ü 𝙹àà, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 12:09:23 ለወደፊት እምናጣቸው ስሞች

#ሰላም #ነፃነት #አንድነት #በረከት

ቀጥሉበት

Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
7.2K viewsTattoo, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ