Get Mystery Box with random crypto!

BRAVO FIXED VIP

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP B
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_qeldoch
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ʜᴇʟʟᴏ, ᴏᴜʀ ᴄᴏᴍᴘᴀɴʏ ɪs ʙᴀsᴇᴅ ɪɴ ᴛʜᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ ᴀɴᴅ ᴜɴɪᴛᴇᴅ sᴛᴀᴛᴇs , ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏᴏᴘᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡɪᴛʜ ᴀʟʟ ᴄᴏᴜɴᴛʀɪᴇs ᴀɴᴅ ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛs ᴇᴠᴇʀʏᴡʜᴇʀᴇ, ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ꜰʀᴏᴍ ᴀʟʟ ʟᴇᴀɢᴜᴇs. ꜰɪxᴇᴅ Ⓜᴀᴛᴄʜ 💸
⚽️ 18👇
ɪɴʙᴏx: ✉️ @Bravo_fixed ለ ኣዲስ ገቢ መመዝገብያ ኣለ!!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 40

2022-05-18 21:00:57 በዚ ዘመን ሌባ ለመሆን እራሱ

ገንዘብ ያስፈልጋል


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
2.2K viewsTattoo, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 20:54:23 ወገን ጊዜው በጣም ከመክፋቱ የተነሳ የተሸገ 2ሌትር ውሀ

እንደ ቦትል እያወረድን ያለንበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
2.5K viewsTattoo, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 09:44:50 መስጠት ተምሪያለው ተርፎኝ ሳይሆ

ማጣትን ስለማቀው ነው!!
#ውብ_ቀን_ተመኘውላችሁ
#Tattoo

Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
5.1K viewsTattoo, 06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 05:18:30
#ድንግልናዬ_እና_መዘዙ

እጅግ ልብ አንጠልጣይ #የዳናዊት_መክብቡ የህይወት ታሪክ ድንግልናዋ እና ፈተናዎቿ

ብዙዎችን በእንባ ያራጨ አይረሴ የሕይወት ገጠመኝ

ተለቀቀባት ታሪኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱት
https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
280 viewsENFALOTE‌‌ ° , 02:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 23:08:35
• አስደሳች ዜና • !

•ማንኛውም አይነት አዲስ የአማሪኛ ዘፈኖችን የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ነው
ከ 140,000 በላይ ተከታዮች የሉት ን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
818 viewsENFALOTE‌‌ ° , 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 22:15:16 ሰፈር አንድ ሴተዝና አዳሪ ሞታ መቃብሯ ላይ ቤተሰቦቿ ምን ብለው ቢያፅፉ ጥሩ ነው

ዛሬ ገና ብቻሽን ተኛሽ


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
2.3K viewsTattoo, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 21:55:35 ቤት ውስጥ ግን መጠጣት እንዴት እንደሚያዋርድ..ይኸው ሰክሬ ሚስቴን እየተከተልኩ ስልክሽን ካልሰጠሽኝ ስላት

" ባል አለኝ " አለችኝ


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
2.7K viewsTattoo, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 08:26:22 በአሁኑ የፀሐይ አያያዝ ግመል ሁሉ ያልባታል.. even ታች ሰፈር ያለችው ፀሐይ ባሏን እንዲህ አታቃጥልም !


@yegna_qeldoch
6.1K viewsĀ𝚋ü 𝙹àà, 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 22:43:17 መኝታ ቤት ውስጥ ልብስ እምንጥልበት ወንበር ሲያሳዝን


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
1.9K viewsTattoo, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:23:18 ሰዉ Habibi come dubai ይላል

እኔ ገና #አንድነት_ፓርክ እራሱ አልሄድኩም


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
3.2K viewsTattoo, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ