Get Mystery Box with random crypto!

#ምክር መጽሐፍ ስታነብ ከአይንህ እንባ እየወጣ ካስቸገረህና እንቅልፍ እንቅልፍ ካለህ መጽሐፉን ዘ | የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

#ምክር

መጽሐፍ ስታነብ ከአይንህ እንባ እየወጣ ካስቸገረህና እንቅልፍ እንቅልፍ ካለህ መጽሐፉን ዘግተህ ድብን አድርገህ በቀዝቃዛ ውሃ ፊትህን ታጠብና ወደ መጽሐፍህ ተመለስ እንጂ መጽሐፉን ዘግተህ አታስቀምጠው። ወንድሜ ጥሩ የንባብ ልምድ እንዲኖርህ ከፈለክ እንዳታነብ የሚያደርጉህን ምክንያቶች ከራስህ አርቅና ረጅም ሰዓት ቁጭ ብሎ የማንበብ ልምድ እንዲኖርህ ንባብን ተለማመድ።

JOIN US
@yegna_pshchology
@yegna_pshchology
@yegna_pshchology