Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ!! የፅድቅ ህይወት ጋሻ የይቅርታ ልብ ከሌለህ ሠውን ባትወድና ባታፈቅር ይሻልሀል ሠው | የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

ይቅርታ!! የፅድቅ ህይወት ጋሻ

የይቅርታ ልብ ከሌለህ ሠውን ባትወድና ባታፈቅር ይሻልሀል ሠው ሆኖ የማይሳሳት የለምና መሣሣት የሠው ባህሪ ነው። ልክ ለምን ታመምኩ ሳይሆን አንተ ፈውሰኝ እንደሚባል ሁላ ለምን ተሳሳተ አይባል። የስህተት ሁሉ ምንጭ ብዙ ነውና፣ ከጥልቁ ምርመራ ከክፋ ፈረጃ ርቀህ ይቅርታን አስብ።

ይቅርታን መጠየቅ ሥህተትን የሚያክም ፍቱን መድሀኒት ሢሆን ይቅር ባይነት ደግሞ የታላላቅና የባለብሩህ አዕምሮ ሠዎች ሀብት ነው!!
ይቅርታ!! የፅድቅ ህይወት ጋሻ...የቂም ማርከሻ ቃል ኪዳንን ማደሻ ነው!!
የበደለንን ይቅር ማለት መሸነፍ ሣይሆን ፍቅርን ማስተማር ፣ ቀንነትን መዝራት ፣ ህይወትን ማደስ ነው።
ፈጣሪ ይቅርታን የሚጠይቅ አንደበትና ይቅር የሚል ብሩህ ልብ ይስጠን!!!

ይቅርታ!! የፅድቅ ህይወት ጋሻ

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology