Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ወላፈን

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrwelafen — የፍቅር ወላፈን
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrwelafen — የፍቅር ወላፈን
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrwelafen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398
የሰርጥ መግለጫ

የፍቅር ወላፈን ግጥሞች በሊንካችን ተቀላቀሉን
ሁሌም ደስተኛ ትሆናላችሁ
በቻናላችን:
🏇🏼ግጥሞች
🏇🏼ተከታታይ የፍቅር ታሪኮች
🏇🏼አጫጭር ቪዲዮወች
🏇🏼ትረካወች
Love👉 can be introduced a lot





ሁሌም ስለፍቅር ይቀነቀንበታል
@የፍቅር ወላፈን

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-19 15:05:35 ​​​​​​​┉✽‌»‌ ማን ይሆን ‌✽‌┉
:¨·.·¨:
══════❁✿❁ ══════
:
ማን ይሆን

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ
……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን
ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ።
……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ
እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ
ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ
ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ።
#join
@yefikrwelafen
358 views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 15:00:41
እቀፊኝ እና በፍቅር ልስከር

@yefikrwelafen
323 viewsedited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 15:52:25 ‍ እናት


እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ
ሀገር ሁሉ ሰማ ስለእናት ተፃፈ
ሆኖም አልበቃ ሲል ዛሬም ይታወሳል
ቃል በቃል ተውቦ ስሟ ይወደሳል

ግን እኮ አስተውሎ ላየው ከስር መሰረቱ
የሰው ዘር መፍለቂያ እናት ነች እንብርቱ

ሜዳው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ
ተወላጅ አይስቅም ከሌለች እናቱ
እናት እናት ብየ ልቃኝላት አምሮኝ
የትዝታ ፍቅሯ ናፍቆቷ አሰከረኝ


ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ
ስንኝ ላሰፍርላት መሽቶም እስኪነጋ
ልቄ ላሞግሳት ባስብ ልዳብሳት
ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልሁም ልደርሳት

የእናትነት ፀጋ መች እንዲ ቀላል ነው
ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የሚፅፈው

ሆሄያት ቃላት ሰርተው ሀረግም መስርተው ስንኝም ቢሞሉ
ሊገልፁት አይችሉም የእናትነት ፍቅርን እንዲ በቀላሉ።

@yefikrwelafen
333 views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 14:26:52 ... ከውብ ከንፈርሽ የሚወጡት ቃላት
ሁሌ ይነግሩኛል ስለአንቺ በኩራት
ደውዬ ሳገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል
አለምን በእጄ የያዝኩ ይመስለኛል
አቤት የቃል ማማር በአፍሽ ሲጠራ
ደስታው ያሰክረኛል ከአንቺ ጋር ሳወራ
ህመሜን ማስረሻ የሆንሺኝ ብርታቴ
ድምፅሽን ስሰማ ይጠፋል ጭንቀቴ
እንዲ እየሳሳሁ ሰምቴ ሳይበቃ
ውዴ ቻው ስትይ ልብሽ ልቤን ናፍቃ
በናፈኩሽ ልክአውርቼ ሳልጠግብሽ
ሁሌ ቅር ይለኛል እኔም ቻዎ ስልሽ
በፍቅር የምትማርኪ ሆነሽ የምትረቺ
ይህ ልቤ ያስባል አብዝቶ ስለአንቺ
በሰበብ ባስባቡ ሁሌ እያስታወሰ
ይደርሳል ከአንቺ ጋ በሀሳብ እየገሰገሰ
የፍቅር መድሀኒት ነሽ የልቤ አካሚ
ባንቺ ብቻ የምድን ነኝ የአንቺ ታማሚ
ያለፈ ህይወቴ የልቤ ስብራት
ባንቺ ተጠግኗል ሆነሽ መድሀኒቴ
ነገ ማይለወጥ በማልገልፀው ቃልሽ
ህይወቴ አንቺ ነሽ በፍቅር የሞላሽ
ስትኖሪ የምድን ሳጣሽ ደሞ ህመሜ
ብርታቴም ሀይሌ ነሽ ባንቺ ነው አቅሜ
ስለዚህ የኔ ውብ በጣም ናፍቀሺኛል
ተብሰልስሎ መኖር በጣም አቅቶነኛል
ምንግዜም የአንቺው ነኝ የዘለአለምሽ
ንፁህ ፍቅር አለኝ መቼም ላልተውሽ
አግኝቼሽ ልቤ ይረፍ አልቻልኩም እርቄ
ውስጤ ተረብሿል ፍቅርሽ ሆኖ ስንቄ


,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

@yefikrwelafen ,, @GohaTsibah12
━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━
447 views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:22:17
ኢድ ሙባረክ | Eid Mubarak

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!!

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመረዳዳት እንዲሁም የመተዛዘን እንዲሆንላችሁ በየፍቅር ጎጆ ስም ተመኘን።

#EID_MUBARAK

የፍቅር ወላፈን


,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

@Yefikrwelafen , @Abisha
━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━
400 viewsedited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:22:07
በህንድ ሙሽራው ሠርግ አዳራሽ  ዘግይቶ ሲደርስ  ሙሽራዋ ሌላ ወንድ አግብታ ጠበቀችው ።

  እንደ ኢንድያን ቱደይ ዘገባ  ከዘጠኝ ቀን በፊት በህንድ በማሃራሽትራ ቡልድሃና አውራጃ የተከሰተው ነገር ይህ ነው ;
የሰርጉ ስነ ስርዓት የሚጀምረው ከቀኑ  10፡00 ሰዓት ነበር ። እንግዶች አዳራሹን ሞልተው ሙሽሪትም  ሙሽራን እየተጠባበቀች ነበር ።  ነገር ግን ሙሽራው በቤቱ  ከጓደኞቹ ጋር  እየጨፈረ  ብዙ ስለጠጣ   ሰከረ።  ሠርጉ ሙሉ በሙሉ የረሳው ይመስልም ነበር።

ሁሉም ነገር ለሥነ ሥርዓቱ ተዘጋጅቶ ስለነበር የሙሽራዋ አባት ብዙ ጊዜ አልጠበቁም ። ከዘመዶቹ አንዱን  ወጣት ልጁን እንዲያገባ ጠየቁት።  ወጣቱም ተስማማ። ሰርጉም ተከናወነ።

ዋነኛው ሙሽራ ምሽት ሁለት ሰአት ሲመጣ " ዞር በል ልጃችን ሌላ አግብታለች!! " ተባለ ።

@yefikrwelafen @GohaTsibah12
331 viewsedited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 13:28:36 የሚፈልጉትን መጽሐፍ መርጠው ይቀላቀሉ
325 views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 13:02:03
African Women Megazine #ኢትዮጵያን ሴቶች ከአፍሪካ በውበት ደረጃ የአንደኝነት ስፍራ ሰጥቷቸዋል።

1. ኢትዮጵያ
2. ሩዋንዳ
3. ደቡብ አፍሪካ
4. ዩጋንዳ
5. ታንዛኒያ
6. ኬንያ
7. ዴሞክራቲክ ኮንጎ
8. ዚምባብዌ
9. አይቮሪ ኮስት
10. ናይጄሪያ
11.ጋና
12. ቡሩንዲ
13. ስዋዚላንድ
14. ላይቤሪያ
15. ሞሮኮ
16. ግብፅ

@yefikrwelafen
286 viewsedited  10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ