Get Mystery Box with random crypto!

መውደዴ ካልቀር ላንች መገዛቴ ማፍቀሬም ከሆነ የኔማ ስህተቴ መታረም ካለብኝ እገዛ | የፍቅር ወላፈን

መውደዴ ካልቀር ላንች መገዛቴ
ማፍቀሬም ከሆነ የኔማ ስህተቴ
መታረም ካለብኝ እገዛልሻለሁ
ምክርና ስድብሽን እቀበለዋለሁ
ፍቅር ሀያል መሆሆኑን ካንች ተምርአለሁ


,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••