እየጠጣሁ ሁለቱን አውሬዎች ባየኋቸው ቁጥር ንዴቴ እየጨመረ መጣ! ሰውየው ያንን በድሜ ብዛት ቶሎ ቶሎ ኩበት እየሆነ የሚያስቸግረውን ከንፈሩን በምራቁ ለማውዛት እየመጠጠ ያቺን አንድ ፍሬ ልጅ ለማሽኮርመም ሲታገል ስመለከተው አለም አስጠላችኝ ! ተነስተህ በባክስ ወደ ጀርባው ዘርረውና ልጅቷን ይዘካት ውጣ ውጣ አለኝ። መሲ ተነስታ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ከጀርባ ተከተልኳት ! እሷ ከፊት እኔ ከውኋላ ወደ ሽንት ቤት እምትወስደው ቀጭና መንገድ መሀል ላይ እንደደረስን ከጀርብዬ ኮቴ ሳያሰማ ማጅራቴ አከባቢ ••• ይቀጥላል.. @yefikrclinic @yefikrclinic 768 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 12:53