Get Mystery Box with random crypto!

★★ናቲ እና ሜሪ ★★ክፍል 1★★ ሙሉ ለሙሉ እውነተኛ ታሪክ ናቲ በፍፁ | ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

★★ናቲ እና ሜሪ

★★ክፍል 1★★

ሙሉ ለሙሉ እውነተኛ ታሪክ

ናቲ በፍፁም ፍቅር ሚባል ነገር በልቡ ገብቶ አያዉቅም እስካሁን 9 ጊዜ ጠብሷል ከ 1ዷ በስተቀር ሁሉም ወንድነቱን ይመሰክሩለታል ከዚህም የተነሳ ጓደኞቹ እንኳን ሚስቶቻቸውን አያሳዩትም በ አጭሩ ናቲ እትት ብሎ ማሳመን ካሳመነም በሃላ አልጋ ላይም ጎበዝ ስለሆነ የቀመሱት ሁሉ ሱስ ይሆንባቸዋል መደወል ሲያበዙ ደም ይሰለቸዋል ደም ልላ ሲል ገና በ 22 አመቱ 9ኛዉን እንደቀመሰ ወደ 10ኛዋ እሩጫ ጀመረ የተለየ አዲስ ነገር የሚያገኝ ይመስል።

ነገር ግን 10ኛዋ ባላሰበው መልኩ በ fb ነበር የተዋወቁት ,,,,,, ከብዙ txt በሃላ መደዋወል ጀመሩ እሷም እንደሱ ፍቅር እነደማይዛት ከ 1 ወንድ ልላ እደማታውቅ በሴክስ ህይወቷ 1 ቀንም ተደስታ ቀርቶ ምንም ስሜት ተሰምቷት እንደማታውቅ ስታወራዉ ልቡ ቀጥ አለ።

ሊያሳመምናት ደፋ ቀና ማለት ጀመረ ......
እንዳሰበውም ልቧን ለዛ ባለ ጨዋታዉ ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ማታ package እየምሉ ከ 2-4 ሰዐታት ማወራታቸዉን ቀጠሉ ሳይገናኙ በፍቅር ከነፉ ተገናኝተው እንዴት እንደምያስደስታት እያወራ የሚገናኙበትን ጊዜ አጥብቃ እንድትናፍቅ አደረጋት

እሱ የ campus ተማሪ በመሆኑ ቶሎ መገናኘት አልቻሉም ነበር ሆኖም ግን እሱ የድሮ ሚስቱን ብር ተቀብሎ A.A እንደሚመጣ ነገራት የብሩ መገኛ ቢደብራትም ሊታገኘው ስለሆነ በጣም ደስ አላት በተባለው ቀን ሄደ Room ይዞ ደወለላት ስለመሸ ነገ ለመገናኘት ተቀጣጥረው ተለያይተው አደሩ

ነጋ ደወላት ፀጉራን ተሰርታ በፎቶ ካያት በላይ ቆንጆ ሆና መጣች እቅፍ አድርጎ ሳማት ይዟት ወደ room ገባ የ3 ወር ናፍቆት ቢኖርባቸውም የመጀመርያ ገዜ መተያየታቸዉ ስለሆነ 20 ደቂቃ ተፉጠው አወሩ ከንፈሩን ስታየው በሳመኝ በሳመኝ ይል ጀመረ ልቧ ከንፈሩ በጣም ያምራል እሱም እሷን እያየ በዉበቷ በጣም ይደነቅ ጀመረ ተራርቆ መፉጠጡ ስላልተመቸው እንደወንድነቱ ጠጋ ብሎ ፀጉራን እያወራላት ይዳብሳት ጀመረ ወድያዉ ተፋጠጡ ከንፈሯን ከንፈሩ ለመጀመርያ ጊዜ ነካው ...........
ይቀጥላል

አዘጋጅ
ያድ

@Yefikrclinic
@Yefikrclinic
@Yefikrclinic