Get Mystery Box with random crypto!

★እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?★ ስሜ እየሩስ ይባላል እድሜዬ 22 ሲሆን ተወልጄ ያደግኩት አ.አ | ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

★እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?★


ስሜ እየሩስ ይባላል እድሜዬ 22 ሲሆን ተወልጄ ያደግኩት አ.አ ነው። በጣም የማፈቅረው የመጀመርያዬም ዬኒ ይባላል።
እሱ ግን ለኔ ምንም አይነት ስሜት የለውም እራሱ አስቀይምኝ ስለማፈቅረው እኔው ነኝ ይቅርታ ምጠይቀው።

በቅርቡ በጣም ተጣላን እና አልፈልግሽም ብሎ አመረረ በጣም ስለተጨነኩ የአክስቴ ልጅ እንድታስታርቀን ለመንኳት እና ደወላለት ተገናኝተን እናውራ እየተጎዳው እንደሆነ አጋና ነገረችው።

በአካል ሲገናኙ እሷ ቆንጆ ስለሆነች ተመቸችው መሰለኝ ይደዋወሉ ጀመሩ ምንድነው ብዬ ስጠይቃት በወንድምነት ነው ምናወራዉ አለችኝ።

አንድ ቀን fb ስመለከተው ብር ስጭኝ እያልክ አስቸግራት ሲመራት ትተውሀለች የሚል txt አነበብኩ። ጭራሽ እየተደዋወሉ Night ይወጡ ጀመር። አብረው ይደሩ አይደሩ ግን አላውቅም ።

እሷ አንገናኝም ያምሻል እንዴ ትለኛለች እሱ ደም አብረን እንደሆንን ነገር ነው act የሚያደርገው ነገር ግን አይስመኝም አብረንም እንድናድር በጭራሽ አይፈልግም እሷን ከላኳት ወዲ ።

በጣም የሚያበሳጨው ስልኩ ከ
ማታ ከ 5 ሰዐት በሃላ busy ነው የሷንም ስምክር እንደዛዉ። ከተናገርኩት ጭራሽ እንዳይተወኝ ፈራው!! ምን ታደርጋላቹ በኔ ቦታ ብትሆኑ??????

እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? ??ሀሳቦትን ያካፍሉኝ ወደ እናንተዉ አሁኑን መልሰን እናቀርባለን
@yefikrclinic
@yefikrclinic