Get Mystery Box with random crypto!

ስብራት ክፍል አስራ ሶስት ወደወደብ ሳትደርስ መስጠም የጀመረች መርከብ ነኝ፡፡ ንፅፅር ሚበል | ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

ስብራት

ክፍል አስራ ሶስት

ወደወደብ ሳትደርስ መስጠም የጀመረች መርከብ ነኝ፡፡ ንፅፅር ሚበል መዶሻ ሲመታኝ በተፈጠረብኝ ስንጥቅ ቅናት ወደወስጤ ገብቶ እየሰጠምኩ ያለው መረከብ!

አደገኛ የቅናት መንፈስ አለብኝ፡፡ ያለመጠን ስነፃፀር ስላደኩ ራሴን ከሌሎች አንፃር የመመልከትና የመቅናት ባህሪን አዳብሬያለው፡፡

በሴቶች እቀናለው፡፡ በወንዶች እቀናለው፡፡ በተማሩት እቀናለው፡፡ ባልተማሩት እቀናለው፡፡ እቀናለው፡፡ እቀናለው፡፡

ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሳለው ከአንዲት ሴት ጋር ራሴን አነፃፅሬ ሳበቃ ወደለየለት ቅናት ተሸጋገርኩ፡፡ በተፈጠረብኝ ስሜት የተነሳ አለባበሷ አነጋገሯ ሳቋ .... ሁለ ነገሯ ያስጠላኝ ጀመር፡፡ ይባስ ብሎ ደግሞ ሳየው ደስ ሚለኝን አንድ መምህራችንን እንደጠበሰች ሰማው፡፡

በውበትም ሆነ በእውቀት እንደምበልጣት ይሰማኝ ስለነበር መምህሩን ልነጥቃት ፈለግኩ፡፡

መምህሩ ሚሰጠንን ኮርስ ሆን ብዬ ዝቅተኛ ውጤት ካመጣው በኋላ በማሰተካከል ሰበብ ቀረብኩት፡፡ ከገመትኩት በላይ ሻፋዳና ቅንዝራም ሰው ነውና በተቀራረብን ሰሞን ወደ አልጋ ሄድን፡፡

ስንዳራ ከቆየን በኋላ ጀላውን እንድጠባለት ጠየቀኝ፡፡ አመነታው፡፡ ግን ቅናት ሚፈጥረው ስሜት ከክብር ይበልጣልና ተንበርክኬ ብልቱን በአፌ ጎረስኩት፡፡

እንዲህ አይነት ነገር የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ነበር፡፡ የሆነ ሚቀፍ ነገር አለው፡፡ ስንዋሰብ እንደሁልግዜውም በህመም ስሜት ውስጥ ሆኜ ነበር፡፡ አስቀያሚው ነገር ደግሞ ያደረግነው ሁሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በግቢያችን መወራቱ ነው፡፡

ያን ብሽቅ መምህር ሳስብ በአፌ የጎረስኩት ወፍራም ጥቁር ብልትና ያልተላጨ ጭገሩ ወደአእምሮዬ ስለሚመጣ ሊያስመልሰኝ ይታገለኛል፡፡

ከምቀናባት ልጅ በላይ በመምህሩ ዘንድ ተፈላጊ የመሆን ምኞቴ በሰውዬው ፊት ክብረነክ ሆኜ እንድቀርብ እንዳስገደደኝ ስለማውቅ በራሴ ተናደድኩ፡፡

ቅናት አስቀያሚ ነገሩ የሚቀናው ሰው ላይ የትንሽነትን ስነልቦና መፍጠሩ ነው፡፡ ቅናተኛ ራሱን አሳንሶ ለማሰብ ይገደዳል፡፡

ቅናት መጥፎ እንደሆነ በህይወት ገጠመኜ ጭምር የማውቅ ብሆንም አለመቅናት አልችልም፡፡

አንዳንዴ እውቀት ለስሜት ባሪያ ይሆናል፡፡ አእምሮም በልብ ቁጥጥር ውስጥ ይሆናል፡፡ ያኔ ከምክኒያታዊነት ይልቅ በስሜታዊነት እንነዳለን፡፡ ቅናት ክፉ እንደሆነ እያወቅንም እንቀናለን:: ያልተገራ ስሜት ከእውቀት ጋር አይተባበርም!

ዘመኔን በሞላ ስነፃፀር ስለኖርኩኝ አደገኛና የማልቆጣጠረው አይነት የቅናት ባህሪ አለብኝ፡፡ ክፋቱ ደግሞ ሰዎች ቅናቴን እንጂ መነሻውን አይረዱኝም፡፡

እስከሚገባኝ ድረስ ማንም ሰው መጥፎ መሆንን አይፈልግም፡፡ ይልቁንም እንዴትነትን አለማወቅ ክፉ ያደርጋል፡፡

ሌቦች ገንዘብ የማግኘት አዎንታዊ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን እንዴት ገንዘብ እናግኝ ሚለውን ማያውቁ አልያም እንዴት ገንዘብ እናግኝ ለሚለው ጥያቄ የተሳሳተ ምላሽን የሰጡ ናቸው፡፡
እኔም እርካታን የመሻት አዎንታዊ ፍላጎት አለኝ፡፡ ነገር ግን እንዴት የሚለውን አላውቅምና በወሲብና በሲጃራ ሱስ ተደበኩ፡፡
የመከበርና የመወደድ በሰዎች ዘንድ እንደአስፈላጊ ሴት የመቆጠር ፍላጎት አለኝ፡፡ ነገር ግን እንዴት እንደማመጣው አላውቅምና ከኔ በተሻለ በሚወደዱና በሚከበሩ ደግሞም እንደ አስፈላጊ በሚቆጠሩ ሁሉ እቀናለው፡፡ ያኔ ያለኝን አማራጭ ሁሉ ተጠቅሜ ከቀናሁበት ሰው በላይ ለመሆን አሴራለው፡፡

እንዴትነትን አለማወቅ ጥሩውን ወደ መጥፎ የመለወጥ ጉልበት አለው፡፡

ዩኒቨርስቲ ሳለው ቀንቼ ነበርና ከዛች ሴት መምህሩን ልነጥቃት ፈለግኩ፡፡ መምህሩን ወደ አልጋ የወሰድኩት ቢሆንም የፈጸምነውን እንጀ ጀብድ አወራው፡፡

አስቂኙ ነገር ደግሞ ኔን ብልት መጥባት ያነወሩቱ የርሱን አላነወረትም፡፡ ለኔ ግዜ ነውር ተደርጎ የተቆጠረው ለርሱ ግዜ ጀብድ ሆኖ ተቆጠረለት፡፡ እኔ ሳደርገው አሳፋሪ ሚሆነው እርሱ ሲያደርገው ማያሳፍ ሆነ፡፡

የአፍ ወሲብ ነውር ነው ካልን ሁለታችንም እኩል ነውረኞች መባል ነበረብን፡፡ አድራጊም ሆነ ተደራጊ እኩል ሐጥያተኛ እንጂ አንዱ ጀግና ሌላው ወንጀለኛ አይደለም፡፡ እኔ ግን ብቻዬን ተኮናኝ ሆንኩ፡፡

በርግጥ በዚህ ግምድል ፍርድ አልተደናገጥኩም፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የማህበረሰባችን ፍርድ ሚዛን የተናጋ እንደሆነ አውቃለሁ፡፡
ፍትህን ከማንም አልጠብቅም!

ይቀጥላል


ለመቀላቀል

@Yefikrclinic