Get Mystery Box with random crypto!

ያፈቀሩትን ሰው ባለመጠየቅ በኩራት ወይም በፍርሀት ስንቶቻችን እድላችንን ተነጥቀናል። ከረፈደ ከ | የፍቅር ጥቅሶች❤️

ያፈቀሩትን ሰው ባለመጠየቅ በኩራት ወይም በፍርሀት

ስንቶቻችን እድላችንን ተነጥቀናል። ከረፈደ ከምትፀፀቱ በወቅቱ ፍቅራችሁን
ለመግለፅ ሞክሩ  መልሱ  ጥሩ ወይም የማያስደስት ሊሆን ይችላል።
ነገር ግን ሌላ ሕይወት ይሰጣችሁል ፍቅርን በተስፋ አትኑሩት አንድ ቀን
እናገራለሁ አትበሉ ዛሬን ተናገሩት
ነገ ይረፍዳል።

       ┉┉✽‌»‌ »‌✽‌┉┉
 
@yefikir_tiksoch 
@yefikir_tiksoch 

ሼር