Get Mystery Box with random crypto!

ህልም እልም '''''''''''''''''' ስላንቺ ስጨነቅ ቀኑን ሙሉ ዋልኩኝ ፣ ደሞ ደሞ በህ | የፍቅር ጥቅሶች❤️

ህልም እልም

""""""""""""""""""

ስላንቺ ስጨነቅ ቀኑን ሙሉ ዋልኩኝ ፣
ደሞ ደሞ በህልም አርግዘሽ አየሁኝ ፣

ህልሜን ለማስፈታት አዋቂ ጋ ሄጄ ፣
ተጨንቃ ነው አሉኝ የጭንቀት ወዳጄ ፣

እኔ ግን እኔ ግን
ስጨነቅ ስጠበብ ያንቺን ፍቅር ይዤ ፣
ወንድ አረገኝና አታይኝ አርግዤ ።

አዬ የኔን ነገር ማን ይንገርሽ ፈጥኖ ፣
እሺ ሰውስ ይቅር ህልም እንኳ ጨክኖ ።

@yefikir_tiksoch 
@yefikir_tiksoch 

ሼር