Get Mystery Box with random crypto!

#የተውጋ_ልብ Part 3 'ከታክሲው ውርጄ አራት ኪሎ ጊቢው ጋር ፊ | 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏

#የተውጋ_ልብ



Part 3

"ከታክሲው ውርጄ አራት ኪሎ ጊቢው ጋር ፊቴን ቀና ሳደርግ የማላምነው ልቀበለው የማልችለውን እዛው በቆምኩብት እንባዬ ድብ ሽንቴንም እንደመልቀቅ ሳያረገኝ


አልቅረም......በጀርባው አይቼ ከፊት ባየው ምን ልሆን ነው በቃ ከዳኝ ማለት ነው እኔን በሌላሴት ተካኝ ያቀፋትን ሴት ....አንዱ ልቤ ሂጂና አንዴ በያት ምን ትጠቢቃለሽ ትውጂው የለ? በዛላይ እሱ ላይሆን ይችላይ ገና ትላንት ያረገው ልብስ ነው ብለሽ አይደል?
" እረ ባረገልኝ ... አንዶ ደሞ በቃ አንቺ ለየልሽ ማለት ነው ገና ለገና ፍቅር ያዘኝ ብለሽ ያውም በአንዴ እይታ እረ አርፈሽ ተቀመጪ....

ከሁለቱ ሀሳቦቼ ጋር እየተሞገትኩ ሚኪ እና ልጅቶ ተቃቅፈው

እንደ መቆም አሉ ድንገት የኔን ሁኔታ ያስተዋለው ልጅ እናቱ ምን ሆነሽ ነው። የመጀመርያሽ ነው እያለ ጃኬቱን አውልቆ ሰጠኝ ..... በዛ ድንጋ
ምነው የበረደኝ እመስላለው ውንድም አይ ከኃላሽ ላለው የሴቶች ጉዳይ አለ በተቆራረጠ ድምፅ....

omg ውደ ኃላዬ እጄን ልኬ ዳበስ ወይ ጉድ ለሊት መቃዠቴ አሁን መምጣቴ ሳያንስ ገና ለገና ሴት አቅፎ በዛላይ ጀርባውን እንጂ ፊቱን ሳላይ እንደዚ አቅሌን አሳጣን ልጁን አመስግኜ የሰጠኝ ውገቤላይ አስሬ ....እህት ግን ምን ልርዳሽ አይኖችሽ በእንባ ተውጠዋል በዛ ላይ ውደዛ እየተመለከትሽ ነው ።....አይ ያልጅ የሞተውን ውንድሜን ይመስላል።.....
"እንዴ መልኩን ሳታይው ይመስላል አይከብድም?....
አይ አቆሙ ትከሻው ስለሚመሳሰል ነው.. .ወይ ውርደት
ናቲ እያለ መጣራት ጀመረ .....
"እንደዛ ፔራዴ እንኪመጣ ድረስ ያስደነግጠኝ ልጅ ሚኪ አለመሆኑን ሳውቅ የደስታ ማልቀስም ቀረኝ

"ግቢ ተማሪ እንደሆኑ ሲነግሩኝ
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሚኪ የሚባል ስጠይቃቸው አናውቀውም .......

"አይ ጋሽ አንዳርጌ በቃ እንዳሉትም ቆሜ መቅረቴ ነው ደሞ በሙሉ ልቤ ሁለት ሆኜ እመጣለው ውይ መቀደድ
......~~~~
ሰዓታት ቀናት ውራት ተተክተው ይሄው ድፍን አንድ አንድ አመት ሞላኝ
"ከአንድ አመት በኃላ
የሚወጡትና የሚገቡትን በሙሉ ሚኪን ያውቁት እንደሆነ መጠየቅ
ጀመርኩ።ማንም አውቀዋለሁ ያለኝ ግን አልነበረም።
*@***

አራት ኪሎ ጊቢው ጋር ሚኪ የሚወጣ ምናልባትም የሚገባ
ከሆነ ብዬ ዘንድሮም እየጠበቅኩ ነው። ምናልባትም ደግሞ በገና
ማዕበል ተጭሮ ከሆነ ባህር ዳር ልፈልገው… ልሂድ እንዴ ?ብዬ
አስባለሁ። ደግሞም የሚወጣ የሚገባውን ተማሪ…

አስተማሪ… ሰራተኛ ሁሉንም እጡይቃለሁ። ብቻ አሁንም አራት
ኪሎ አለሁ። ጊቢው አያቀኝም እንጂ…በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤
የአራት ኪሎ የተፈጥሮ ሳይንስ ግቢ አካባቢ ምንም ግሬድ የሌለኝ
የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ሆኛለሁ።


ይቀጥላል .........