ከጨለመ አይደል... ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል... የብርሃን ጥቅ | የፍቅር ጎጆ
ከጨለመ አይደል...
ኩራዝ ትዝ ሚልህ
መሸት ሲል አይደል...
የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ
ሲበርድህም አይደል...
ፀሀይ ምትናፍቀው
[እንግዲህ እሷንም]
ያጣሃት እለት ነው...
ፍቅሯን እምታውቀው
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
•═••• •••═•
@Yefiker_Gojo ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━