Get Mystery Box with random crypto!

#አልጠረጥራትም ትድመቅ እንደፀሃይ ትታይ አሸብርቃ ብርሃን ታምጣልኝ ጨለማን አርቃ ትሂድ | የፍቅር ጎጆ

#አልጠረጥራትም

ትድመቅ እንደፀሃይ ትታይ አሸብርቃ
ብርሃን ታምጣልኝ ጨለማን አርቃ

ትሂድ በዚም በዚያም ትጓዝ በሰፈሩ
ነፃነት ማግኘቷ ምንድነው ችግሩ

ባምባ ገነን ሃይል ወሰን አልሰጣትም
እንዳሻት ትሁን -አልጠረጥራትም



,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━