Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር እንዲ ነው ወይ! ቀጥሮ መቅረት፡ ሳይኖሩ አለሁ ማለት፡ እንዲህ ነዎይ ፍቅር ማለት፡ ● | የፍቅር ጎጆ

ፍቅር እንዲ ነው ወይ!


ቀጥሮ መቅረት፡
ሳይኖሩ አለሁ ማለት፡
እንዲህ ነዎይ ፍቅር ማለት፡

ውዴ፡
ታዲያ እንዲ ነው እንዴ፡

ፍቅር መስጠት ነው ብለሽ አልነበረ፡
ፍቅር መስጠት ነው ትይኝ አለነበረ፡
ታዲያ ምነው ዛሬ ቃልሽ ተሰበረ፡

ወይስ ፍቅር እንዲ ሆነ፡
መስጠቱ ቀርቶ መቀበል ብቻ ሆነ፡
መሰዎቱ ቀርቶ መሰዎት ሆነ፡
እስቲ ንገሪኝ፡
እንዲ ነው በይኝ፡
ምንድነው ፍቅር ላንቺ።


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
     •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━