Get Mystery Box with random crypto!

አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ ━━━━━━━━━━━━━━ አ =አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ ፈ = | የፍቅር ጎጆ

አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ
━━━━━━━━━━━━━━

አ =አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ =ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ =ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር =ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
ሻ =ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ =ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ#እኔ
ሁ =ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በአይኔ

#Share

  ,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
                   •═••• •••═•
  
     @Yefiker_Gojo    ,,,,,, @AbenaG
━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━