Get Mystery Box with random crypto!

➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ ............. | የፍቅር ጎጆ



➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ
............. ..............

⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤
አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
ማወቅ እፈልጋለሁ።❞

➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤
ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
እራሱን ነውና የከዳው፡:

⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።

❀❀
@Yefiker_Gojo
@Yefiker_Gojo
join