Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር አለም pinned «ነሳሁ። የአልጋዉ ጫፍ ላይ ወረቀት ተቀምጧል። አንስቼ አነበብኩት። የሚኪ | የፍቅር አለም

የፍቅር አለም pinned «ነሳሁ። የአልጋዉ ጫፍ ላይ ወረቀት ተቀምጧል። አንስቼ አነበብኩት። የሚኪ ፅሁፍ ነዉ። "ሀቢቤ አረፍ ብለህ ና እኔናሀጂ እዛዉ ስለሄድን አትጨነቅ።" ይላል። ወዲያዉ ተነስቼ ተጣጠብኩና ወደ ሆስፒታሉ ለመሄድ ከቤት ወጣሁ። ወዲያዉ ፌቨን ደወለችልኝ። አነሳሁትና "ወዬ ፌቪ" አልኳት። ፌቪ እያለቀሰች "ሀቢቤ በጌታ የት ሆስፒታል ነዉ ያላችሁት ጓደኛህ አልነግርም አለኝ። ፕሊስ መረጋጋት አልቻልኩም ልምጣና ልያቸዉ።"…»