Get Mystery Box with random crypto!

feker songs

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefekerzamariyan — feker songs F
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefekerzamariyan — feker songs
የሰርጥ አድራሻ: @yefekerzamariyan
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 654
የሰርጥ መግለጫ

በስልክ የተቀዱ መዝሙሮች...... 📲
አዳዲስ መዝሙሮች...... 🔊
በስልክ የተቀዳ ግጥም .....📣
የተጻፉ ግጥም.........📔
ጥቅስ ......📖📖📖
አዝናኝ መልእክት.........🤣🤣😂
ሁሉንም በአንድ ላይ......... 😇
አብረውን ለመስራት እና ለአስተያየት... 📝
አጋር ቻናላችን:- @Healing_Schooll
👇👇
@minti3
እህት ቻናል
@onlyshowjesus

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-12 01:40:57 Great! Now you need to add @youtube as an administrator to this channel.
644 viewsYouTube Bot, 22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 01:40:57
607 viewsMe, 22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 09:32:51
"፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6: 13)

ዛሬ የምንማራቸው ትምህርቶች ለሚመጡት አስከፌ ቀናቶች ስንቆቻችን ናቸው

ማሳሰብ የምፈልገው ከስር ያሉ ትምህርቶች በቻናላችን ላይ የሚለቀቁ እንጂ ሜምበር ለመሰብሰሰው ተብው የተሰሩ ማስታወቂያዎች አይደሉም
589 views¥€abwerk Mwtylsa, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-29 08:27:19
ሁላችንም በፅዮን ቤ/ክ እንገናኝ እግዚአብሄር የተወደደ ግዜን ይሰጠናል
579 viewsMe, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-23 09:16:18
ቴሌግራም በሚጠቀሙበት ጊዜ ማግኘት የሚፈልጉት ምንድነው

እርግጠኛ ነኝ ጊዜዎት ዝም ብሎ እንዲቃጠል አይፈቅዱም! ከታች ከተዘረዘሩት የሚፈልጉትን መርጠው

#ይቀላቀሉ

603 views¥€abwerk Mwtylsa, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 11:47:24
መንፈሳዊ እውቀቶን ለማሳደግ የእግዚአብሄርን ቃል መስማት እና መማር ያስፈልጋል እናም ትምህርቶችን አጥው ተቸግረዋል ስለዚህ የሚፈልጉትን ትምህር በመምረጥ ይማሩ ይስሙ መንፈሳዊ እውቀቶን ያሳድጉ
543 views¥€abwerk Mwtylsa, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 07:24:00 Great! Now you need to add @youtube as an administrator to this channel.
624 viewsYouTube Bot, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 13:29:38 ምርጫ አስቀድሞ መወሰን
ሮሜ 11:33-35, ኢሳ 46:9-11

ምርጫ አስቀድሞ መወሰን ከሆነ ብዙ ሰዎች ሚጠፋት አስቀድሞ ስላልተወሰኑ ነው ??????
ይሄ ጥያቄ ሁላችንም ጋር ያለ ጥያቄ ነው

ምርጫ አስቀድሞ መወሰን በሚል ርዕስ በወንድም ሀብታሙ አዲሱ የተዘጋጀውን ትምህርት በመማር ለጥያቄዎ መልስን ያገኛሉ


መምረጥ(መወሰን) ማለት ለአንዳች አላማ ሉአላዊ የሆነው አምላክ በክርስቶስ ሰወችን ከብዙዎች መካከል ሲመርጥ, ሲለይ እና ነጥሎ (ለቅሞ ) ሲወስድ እና ለፈለገው አላማ ሲያውል የሚል ትርጉም ይሰጠናል።

መመረጥ(አስቀድሞ መወሰን) እግዚአብሔር በሰወች ከሚታየው መልካምነት በመነሳት እና እንደምናምነው ስላወቀ ሳይሆን እግዚአብሄር በሉአላዊነቱ እና በማይመረመር እውቀቱ ሰዎች እንዲድኑ በክርስቶስ ከዘላለም አስቀድሞ መምረጡን እና መወሰኑን የሚያሳይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው።

ስለ ምርጫ ( አስቀድሞ መወሰን) ፈጽሞ ለተማረ ክርስቲያን፦

ትክክለኛ መፅናኛ ነው:: 1ተሰ 1:4,

እግዚአብሔርን የማመስገኛ ምክንያት ነው።
ኤፌ 1:5-6,ኤፌ 1:12, 1ተሰ 1:2, 2ተሰ 2:13

ወንጌል ሥርጭትን የሚያበረታታ ነው። 2ጢሞ2:10

በቅርብ ቀን በጌታ እጆች ቻናል ላይ ይጠብቁ

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@betegaejochzema
@begetaejochzema

እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እንወደዋለን

ይ ላ ሉን
https://youtube.com/channel/UC45wCPWwCnVvNTBPALYrXuQ
640 views¥€abwerk Mwtylsa, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ