Get Mystery Box with random crypto!

ለምሽቱ ድምቀት አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ!? አምስት እህትማማቾች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው | የፍቅር ጥቅሶች 💖

ለምሽቱ ድምቀት አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ!?

አምስት እህትማማቾች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ድብርት ሲያጨናንቃቸው እራሳቸውን ከድብርት ለማላቀቅ ሲሉ ....
አንደኛዋ ልብስ ማጠብ ጀመረች
ሁለተኛዋ ምግብ ማብሰል ጀመረች
ሶስተኛዋ ዳማ መጫወት ጀመረች
አራተኛዋ ደሞ ቤት መጥረግ ጀመረች

ጥያቄውም:- አምስተኛዋ ልጅ ምን እየሰራች ነው
#Share➦ @yefeker_tiksoche
መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ