Get Mystery Box with random crypto!

​​ ➲ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው ያፈቀረ ነው እንጂ ማንም የማይሰማው ..... | ❤ የፍቅር ነገር ❤

​​

➲ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ ነው እንጂ ማንም የማይሰማው
........... ............

➲ፍቅር እንደ ጦርነት ነው ፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤
አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
ማወቅ እፈልጋለ!!"

➲አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን ፤
ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
እራሱን ነውና የከዳው!!

➲ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።

,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@yefeker_neger
━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━
,,,,,, @Abdu_ke