Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ስንት ገባሽ አፍቅሬሽ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ እድሜ | ❤ የፍቅር ነገር ❤

አሁን ስንት ገባሽ

አፍቅሬሽ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ
አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ
እድሜ ላንቺ ውዴ አሁን ብር ይዣለው
አሁን ስንት ገባሽ ይሀው ልገዛሽ ነው

Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

@yefeker_neger