Get Mystery Box with random crypto!

አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ አ = አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ ፈ = ፈልጌው አደለም አላበዛም | ❤ የፍቅር ነገር ❤

አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ

አ = አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ = ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ = ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር = ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
ሻ = ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ = ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ #እኔ
ሁ   = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ #አይኔ

@yefeker_neger