Get Mystery Box with random crypto!

አደዋ ዝም ብሎ ድል አይደለም አድዋ የስነ-ልቦና ከፍታ ነው አድዋ የእልህ ጥግ ነው አድዋ የነፃ | ❤ የፍቅር ነገር ❤

አደዋ ዝም ብሎ ድል አይደለም
አድዋ የስነ-ልቦና ከፍታ ነው
አድዋ የእልህ ጥግ ነው
አድዋ የነፃነት ዋጋ መለኪያ ነው
አድዋ የአገር ፍቅር ጫፍ ነው
አድዋ የባርነት የሞት ጉድጓድ ነው
አድዋ ከመለያየታችን የለየን ድንበር ነው
አድዋ የእብሪተኞች ጥሩር ሀፍረት ነው
አድዋ የሀበሻ የሞራል ከፍታ ነው
አድዋ የምኒልክ የመሪነት ጥበብ
የራስ መኮንን ራስነት ፣ የባልቻ ወኔ ፣ ያሉላ የድል ጮራ ያያቶቼ የመንፈስ ከፍታ ስጦታ ነው ።
አድዋ ከድል ባሻገር ሚሊዮን ርቀቶችን ከፍ ብሎ የተሰቀለው ለዚህ ነው።