Get Mystery Box with random crypto!

ማስተዋል ሕይወት ከምትሰጠው ትምህርት የመመረቅ ብቃት ያለው ሰው በምድር ላይ ተፈልጎ አይገኝም። ም | ❤ የፍቅር ነገር ❤

ማስተዋል
ሕይወት ከምትሰጠው ትምህርት የመመረቅ
ብቃት ያለው ሰው በምድር ላይ ተፈልጎ
አይገኝም።
ምክኒያቱም ሕይወት
የማንመረቅባት ት/ት ቤት ናትና".
አስተዋይ ሰው ባወቀ መጠን ምን ያህል እንደማያውቅ
የሚገለጥለት ሰው ነው።
ባለችው ትንሽ እውቀት አይመካም:ባገኘው ጥቂት ስኬትም
አይኩራራም።
ዘውትር የተማሪነት ዝንባሌ
እንደጠበቀ ሰለሚኖር የእድገቱ ፍጥነት እና
ጥልቀት እጅግ አስገራሚ ነው።
ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን!!!!!!!!


Abduke @yefeker_neger