Get Mystery Box with random crypto!

እስኪ ስሚኝ አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ። | ❤ የፍቅር ነገር ❤

እስኪ ስሚኝ

አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ
ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ
በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ።
እስኪ ስሚኝ አንዴ
እውነት ልንገርሽ
መዘዙ ብዙ ነው መረቋቆትሽ
ሴት ልጅ ውድ እኮናት እንቁ እንዳልማዝ
ክብርዋን ጠብቃ አምራ ስትጓዝ።
ልታይ ልታይ ብላ እርቃንዋን ከሄደች
ሴት ናት ብትባልም እንቁ አልማዝ አይደለች
በገዛ ፍቃድዋ ቁልቁል የወረደች
ክብርን የማትሻ እስዋ ምኑን ሴት ነች።

........... ••● ●•............
@yefeker_neger || @Abdu_ke
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━