Get Mystery Box with random crypto!

❤RANSOM❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ yebarok_mastawsha — ❤RANSOM❤ R
የቴሌግራም ቻናል አርማ yebarok_mastawsha — ❤RANSOM❤
የሰርጥ አድራሻ: @yebarok_mastawsha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 158
የሰርጥ መግለጫ

#አነሳሽ እና አነቃቂ ሃሳቦች #የሰው ልጅ በሁሉም እረገድ የሚያነቃቃውን አካል ይፈልጋል በዚህም ቻናል በሁሉም ሃሳብ ዙሪያ እናወራበታለን እያነበብን እንነቃቃለን።
@Fk_lo

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-24 11:16:26 #ክርስቲያን_ማን_ነው?

ዌብስተር መዝገበ ቃላት ክርስቲያን ማለት “በክርስቶስ የሚያምን ወይንም በክርስቶስ ትምህርት በተመሠረተ ሃይማኖት የሚያምን ሰው” ነው ሲል ያስቀምጠዋል። የክርስቲያን ምንነት ለመረዳት ይህ የዌብስተር ፍች መነሻ ሊሆነን ይችላል፤ ነገር ግን ልክ እንደሌሎቹ ዓለማዊ የሆኑ ፍችዎች ክርስቲያን መሆን የሚያመለክተውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ማስተላለፍ አይችልም።

ክርስቲያን የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን ሦስት ጊዜ ተጠቅሶ እናገኝዋለን (የሐዋርያት ሥራ ፲፩፥፳፮፤ የሐዋርያት ሥራ ፳፮፥፳፰፤ ፩ኛ ጴጥሮስ ፬፥፲፮)። የኢየሱስ ተከታዮች ክርስቲያን የሚል ስም በመጀመሪያ በአንጾኪያ ተሰጣቸው (የሐዋሪያት ሥራ ፲፩፥፳፮)፤ ይህም ስም የተሰጣቸው ሥራቸውና ጸባያቸው እንደክርስቶስ ስለነበር ነው። በመጀመሪያ ይህ ስም ያልዳኑት የአነጾኪያ ሰዎች ክርስቲያን የሆኑትን ላይ ለማላገጥ ያወጡላቸው ስም ነበር። ቀትተኛ ተርጉሙም፣ “የክርስቶስ ማኀበር አባል” ወይንም “የክርስቶስ ተከታይ” ማለት ነው።

ቢሆንም ከጊዜ በኋላ “ክርስቲያን” የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉሙ አጥቶ የክርስቶስ ተከታይ ለሆነው ሳይሆን ............

ይቀጥላል...
43 views , 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 11:13:46
37 views , 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 22:29:25 ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
77 views , 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:52:22 Channel photo updated
17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:51:59
60 views , 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:51:46
58 views , 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:51:37
49 views , 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:51:30
49 views , 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:51:25
52 views , 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:51:19
52 views , 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ