Get Mystery Box with random crypto!

የአለም ሳይንሳዊ እውነታዎች • ፖም በዉሃ ላይ ይንሳፈፋል • ወንድ ልጅ በሰከንድ አንድ ሺህ የ | ያበደች የአራዳ ልጅ

የአለም ሳይንሳዊ እውነታዎች

• ፖም በዉሃ ላይ ይንሳፈፋል

• ወንድ ልጅ በሰከንድ አንድ ሺህ የስፐርም ሴሎችን ያመርታል፡፡ ይህ ማለት በቀን 86 ሚሊየን ስፐርም ሴሎች ማለት ነዉ

• የሰዉ ልጅ ሲወለድ 270 አጥንቶች አሉት፣ካደገ በኋላ ግን ወደ 206 ያንሳሉ

• ኢቦላ ካጠቃቸዉ 5 ሰዎች ዉስጥ አራቱን ይገድላል

• ሜርኩሪ ለፀሃይ ብትቀርብም ቬነስ ከሁሉም ፕላኔቶች በጣም ሞቃቷ ናት

• ድምፅ ብርሃን ሊያመነጭ ይችላል

• ጉንዳኖች ከክብደታቸዉ አምስት ሺህ እጥፍ የሚተልቅ ነገር ተሸክመዉ መሄድ ይችላሉ

• የአጥንቶቻችን 25 ፐርሰንቱ ያለዉ እግራችን ዉስጥ ነዉ

• የወባ ትንኝ የገደለችዉ ህዝብ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ በጦርነት ከሞተዉ ህዝብ ይበልጣል

• የመጀመሪያዉ የኮምፒዉተር ማዉዝ የተሰራዉ ከእንጨት ነዉ

• ሁለት ጥይቶች የመጋጨት ቻንሳቸዉ 1 አንድ ቢሊየንኛ ነዉ