Get Mystery Box with random crypto!

[[ እንደወደደሽ እንዴት ማወቅ ትችያለሽ?]] • ሩቅ እንኳን ሆነሽ በህይወቱ ያጋጠመዉን ነገ | ያበደች የአራዳ ልጅ

[[ እንደወደደሽ እንዴት ማወቅ ትችያለሽ?]]

• ሩቅ እንኳን ሆነሽ በህይወቱ ያጋጠመዉን ነገር ደውሎ ካጫወተሽ፣ ፎቶ ከላከልሽ ወዘተ...

• ሁልጊዜ አንቺን ለማስደሰትና መልካም የሆነዉን ገፅታዉን ለማሳየት ከሞከረ

• ሰዉ በተሰበሰበበት ቀልድ ቀልዶ መሳቅ አለመሳቅሽን ከተመለከተ

• የማትወጂዉን ነገር አንዴ ብቻ ነግረሽዉ ካልረሳዉ

• የሆነ ቀን እሱን መሳም ረስተሸ ስትሄጂ "ለምን አልሳምሺኝም?" ብሎ ከተናደደ

• ከሰዉ ሁሉ ላንቺ ቅድሚያ ከሰጠ

• የተሻለ ለመሆን እራሱን የሚያስተምር፣ የሚያሳድግና ሃላፊነትን ለመሸከም የማያቅማማ ከሆነ