አንተማ ተናግረህ ሳይሆንስ ከሚቀር፥ ይቀልሃል በጣም ፥ የስድስት ቀን ስራህ የተፈጸመበት ፥ሰማይና ምድር እንዳልነበር ሆኖ ፥ ጠፍቶ በዛው ቢቀር። በ አዶኒ @yeadonai1st join 277 viewsADONIJAH_(ABI), edited 06:04