Get Mystery Box with random crypto!

የጥቅሶች መንደር ( ጥቅስ ብቻ )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_tiksoch_mender — የጥቅሶች መንደር ( ጥቅስ ብቻ )
የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_tiksoch_mender — የጥቅሶች መንደር ( ጥቅስ ብቻ )
የሰርጥ አድራሻ: @ye_tiksoch_mender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.34K
የሰርጥ መግለጫ

* ውብ የሆኑ ምሥሎችን
* ለሥልካቹ Wallpaper
* ለprofile ሚሆኑ ምሥሎችን
*ሁሉንም አንድ ላይ
4 Comment @maya_editbot
And
Contact @davelove21

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-29 17:31:14 መቼ ትመጣለህ

ፀሀይ ስትዘቀዝቅ ስታዞረው ፊቷን
ጨረቃ ስትስቅ ስናይ ፈገግታዋን
ሲከፋኝ ስታመም ስምህን ሳነሳ
ስላንተ ሳወጋ ፍቅርህን ሳወሳ

አልበላ ሲለኝ ባር ባር ሲለው ሆዴን
ንገረኝ መቼ ነው እማየው አይንህን
ለሊት አልጋዬ ላይ ሆኜ እንቅልፌ ሲጠፋ
መኖር አስጠልቶኝ ልቤ ሲቆርጥ ተስፋ

ስልኬን አነሳ እና ፎቶህን አያለሁ
ትመጣለህ እያልኩ በርበሩን አያለሁ
ከቀጠርከኝ ቦታ ቀድሜ ብደርስም
ቆሜ ብጠብቅም አንተ ግን የለህም

ትመጣለህ አደል አትቀርም ልጠብቅ
ዝናቡ ቢዘንብ ቢወርድብኝ መብረቅ
ነይ ካልከኝ ቦታ ላይ ቆሜ አንተን ስጠብቅ
ጎርፍ ወስዶ ቢጥለኝ ባካል ካንተ ብርቅ

ስቃዩ ቢበዛ ቢከብድም ንፋሱ
ሳትስመኝ አልሞትም ከንፈሬን በስሱ
ባንተ ሳልታቀፍ ህሜን ሳልነግርህ
አትቀርም ልጠብቅ መቼ ትመጣለህ

Join & Share

t.me/ye_tiksoch_mender
t.me/ye_tiksoch_mender
1.0K views14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 10:14:14
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

በጥቅሶቻችን አስተያየት ካላችሁ
@mayadave_21
@mayadave_21

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
1.2K viewsedited  07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 10:14:06
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

በጥቅሶቻችን አስተያየት ካላችሁ
@mayadave_21
@mayadave_21

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
1.1K viewsedited  07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 10:13:59
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
987 views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 10:13:52
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
997 views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 10:13:45
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
1.0K views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 18:25:35 እንኳን ወደ ጥቅሶች መንደራችን በሰላም መጡ አሁን በዩቲዩብ ቻናል Daz Entertaiment /ዳዝ ኢንተርቴይመንት በቅርብ ቀን አዳዲስ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች መልቀቅ ስለምንጀምር አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን በማሳየት ቤተሰብ ይሁኑ

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
724 viewsedited  15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 12:57:59
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
1.1K views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 12:57:48
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
953 views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 12:57:36
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
#YOUTUBE_SUBSCRIBE

https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q
https://m.youtube.com/channel/UCNxHs9-CMleKmn43BmbYT8Q

    ሼር ለወዳጅዎ ያጋሩ   |Forward
843 views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ