Get Mystery Box with random crypto!

😉ገደል ግቢ በሏት🥀🌹😇

የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_fkr_teg — 😉ገደል ግቢ በሏት🥀🌹😇
የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_fkr_teg — 😉ገደል ግቢ በሏት🥀🌹😇
የሰርጥ አድራሻ: @ye_fkr_teg
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 121
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfh01jImjRZJn6R1g

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-08 23:29:13 የት ነሽ ልፈልግሽ

ጨለማ ሆኖብኝ ያለሽበት ቦታ
ላገኝሽ ስፈልግ እጅግ ስንገላታ

ብዙ ቀን ጠበኩሽ ሳምንታት ወራት
አንቺግን ሳትመጪ አለፉ አመታት

ሳወጣ ሳወርደው ስልም ምን ላድርግ
ቆርጬ ተነሳሁ ከፋኑሴ ጋራ አንቺን ልፈልግ

ጭርታውም ሰፍኖ እጅጉን ቢያስፈራ
ሜዳውና ጫካው ሲመስለኝ ተራራ

እጅ አልሰጥም እኔ ከቶ አልሸነፍም
ፈተናው ቢከብድም አልልም አላልፍም

ጉዞየን ቀጠልኩኝ ልቤን አጠንክሬ
አግኝቼሽ ልደሰት ልኖር ተከብሬ

አንቺን ካላገኘሁ መንገዴም አያልቅ
ፀሀይ ትውጣም ትግባ ጀበራም ትጥለቅ

ወጥተሽአትታይኝ ልምጣ በድምፅሽ
ፈልጌ ሳገኝሽ ንጉስ ላድርግሽ
አድራሻሽ ጠፋብኝ የት ልፈልግሽ



,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●•• @ye_fkr_teg

,,,,,,
━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━
6.5K views✮ًٍٜ۪͜͡༒ Mãř şĩłâş ✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡✮ًٍٜ͜͡, edited  20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 07:45:08 ንገሪኝ
#SHARE ...

For more
@ye_fkr_teg

🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 🇺 ‌🇸 
https://t.me/joinchat/AAAAAFfh01jImjRZJn6R1g
6.6K views✮ًٍٜ۪͜͡༒ Mãř şĩłâş ✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡✮ًٍٜ͜͡, edited  04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 07:31:45 °°° አታምኝኝም እንጅ°°°

አፈቀርኩህ ከሚል ካንች ቃል በስተቀር
ኢምንት ደስታም የለው......
ዛሬ ላይ መሸንገል ዛሬ ላይ መከበር።
እንዴት?
እኮ በምን ስሌት፥እንዳትይ አደራ
ቃልሽ እምነቴ ነው፥ ነገን እንዳልፈራ።
እውነት ነው...
ዛሬ ላይ መሞገስ፥ ዛሬ ላይ መወደስ
ለነገ ስንቅ አይሆን ፥የልብም አያደርስ።
አወ ፍቅሬ....
ቃልሽ ከቃሌ ሲገናኝ
ነፍስሽ ከነፍሴ ሲቆራኝ
ይታየኛል ስሆን ሞኝ
ይታየኛል በደስታ ስዋኝ።
በምናብ ክታብ ላይ፥ ነገን እንደማሰስ
በሰመመን ሰጥሞ....
ከተስፋ መና ላይ፥ ትንሽ እንደመቅመስ
እንዲያ ነው ስሜቱ በእጆችሽ መዳበስ
በቃልሽ መታደስ።
አታምኝኝም እንጂ
እንዲህ ነው እምሆነው እንዲህ ነው እማስበው
አፈቀርኩህ መባል ለኔ ገነቴ ነው።
ውዴ.....
አፈቀርኩህ በይና
አንድ ቃል አውጭና
እቀፊኝ....
በቃልሽ ልፈወስ ፥ልዳን ከሰቀቀን
ሳሚኝ....
ከዚች ጤናም አለም ልነጠል፥ልኑር በሰመመን
ዳብሽኝ....
ልክነፍ ወደ አርያም፥ ልበል ብን።

አየሽልኝ አይደል የወደደሽ ልቤ እስከዚህ ይሞኛል
አታምኝኝም እንጅ ......
እወድሀለሁ መባል እራሱ ናፍቆኛል።

ማስሬ(believer)

@ye_fkr_teg
6.2K views✮ًٍٜ۪͜͡༒ Mãř şĩłâş ✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡✮ًٍٜ͜͡, 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 07:21:59 ለማን ልማሽ እኔ
አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው
ሚስጥሬ ቢከፋኝም
ሆዴን ቢብሰው
አላማሽም ለሰው (2)
@ye_fkr_teg
5.7K views✮ًٍٜ۪͜͡༒ Mãř şĩłâş ✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡✮ًٍٜ͜͡, 04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 07:20:58 መቆየት ለፈለገ ልብህን ዘርጋለት...
መሄድ ለፈለገ መንገዱን ዘርጋለት!

@ye_fkr_teg
5.4K views✮ًٍٜ۪͜͡༒ Mãř şĩłâş ✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡✮ًٍٜ͜͡, 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 22:38:29
አንዳንድ ጊዜ ፈጣሪ
የምትፈልገውን አይሰጥህም
ስላልተገባህ ሳይሆን
የተሻለ ስለሚገባህ ነው።
6.5K views✮ًٍٜ۪͜͡༒ Mãř şĩłâş ✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡✮ًٍٜ͜͡, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 22:34:06 ​​. ​ ◉●◦ አለሜ ነሽ ◦◉

ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ

▣ አንብበው ሲጨርሱ ሼር ያርጉ ▣

#ክፍል_4


ደራሲ:-ቤዛዊት ፋንታዬ የሽዋ ልጅ


... አዳም ዶክተሩ ጋር ከመሄዱ በፊት ሄዋን ስትነቃ አበባ መስሎ እሷ
ፊት ለመቅርብ በማስብ እንዳልተጨፈጨፈ ደን የተጠቀጠቀውን
ፂሙን ሊስተካከለው ፀጉሩንም በወጉ ለማድርግ በማስብ ሄዋንን
አይቶ ባይጠግባትም ብዙ ደቂቃ አይቷት ወደ ፀጉር ቤት ከነፈ
በደስታ በሳቂታ ፊት እየተራመደ ከሆስፒታሉ ትንሽ እራቅ ብሎ
ወደሚገኘው ፀጉር ቤት ገባ እና ቁጭ አለ ወረፋው እስኪደርስ
የእሱን እና የሄዋንን
ፎቶዎች እያየ ውስጡ በሀሴት ሞላ ፀጉር ቤት የተከፈተው ሬዲዮ
ላይ አንድ ታዋቂ ዘፋኝ ቃለ ምልልስ እየተደርገለት ነው ስልኩን
በኪሱ ከቶ ቃለ ምልልሱን መስማት ጀመር ጠያቂው ለታዋቂው
ዘፋኝ የሚጠላው ነገርን ጠየቀው ያው ሁሉም የሚለው ግን
የሆነውን ውሽት እንደሚጠላ መለስለት በስተመጨሻ ማስተላለፍ
የምትፍልገው ነገር ካለክ እና አንድ ዘፈን ለአድማጮቻችን
ብታስማልን የማስተላልፈው ነገር እንኳን የለም ዘፈን ደሞ ከእኔ
ሳይሆን ከሌላ ሰው ዘፈን ላንጎራጉር
ታመሽ ታምሜያለው
ስደኝም እንደዛው
ስትሞች ግን አልሞትም
እኔ ምን በወጣኝ
ብሎ እንጉርጉሮውን ገታ። አዳም በጣምም ተናደደ ብሽቅ አለ በገነ... ምክንያቱ ግልፅ ነው የመጀመሪያው ሰው እንዴት
የሚያስተላልፈው መልክት አይኖርም በሚለው ሲሆን ሌላው እና
ዋነኛው ደሞ ለእሱ አይነት አፍቃሪ ልብ ለሚያፈቅራት ሴት
ላበደው ለአዳም
ታመሽ ታምሜያለው
ስድኝም እንደዛው
ስትሞች ግን አልሞትም
እኔ ምን በወጣኝ
የሚለውን ቃል መስማት ያማል አይምሮን አልፎ ውስጥ ድረስ
ልብ ድረስ ገብቶ ያደማል። ፕሮግራም አቅራቢዋም ለመስናበቻ
የሚሆን ዘፈን ብላ
አሜን አሜን አሜንንንን
ልበል እስቲ አሜንንን
የሚለውን የኑዋይ ደበበን ዘፈን የፕሮግራሙ መዝጊያ አረገችው
ቢያንስ ጋባዥዋ በጋበዘችው ዘፍን ንዴቱ ጠፋ ወደ ኋላ ከሄዋን ጋር
ወዳሳለፈው የፍቅር ጊዜ ማስብ ጀመር ከ አመት በፊት ዩንቨርሲቲ
እያሉ ልደቷን ስታከብር ይህንን ዘፈን በማራኪ ድምፁ በ ዩንቨርስቲ
የሙዚቃ ባንድ አጋዥነት በምርጥ እና ጊቢውን ባነጋገረ እና
ባስደመመ መልኩ ዘፍኖ ሰርፕራይዝ አርጓት ነበር
ከዛም ልደቷን ግቢ አክብረው ወጣ ብለው ሲዝናኑ በድንገት
ተንበርክኮ በደስታ የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቅርቦላት እሷም ተንበርክካ ተያይዘው
ተላቅስው ጥያቄውን የተቀበለችበትን ጊዜ ከዛ ደሞ እሷም
በተራዋ
አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ
ቁጭ በል ከጎኔ ያይን እራብ አለብኝ
የሚለውን የኩኩ ሰብስቤ ዘፈን ከዘፈኑ ጋር አብራ እየዘፈነች
በፍቅር አይን እንዴት ታየው እንደነበር አስታወስ እና ፍገግም ሳቅ
ሳቅ እያለ ከዋዠቀበት ሀሳብ ነቃ ያነቃው የፀጉር ቆራጩ ድምፅ
ነበር አዳም ደነገጠ ብዙ ጊዜ ጠርቶት እንዳልስማው ተርዳ
እንደማፈር ብሎ ቀና ሲል ና ወርፋክ ደርሷል ብሎ ፀጉር
መታጠቢያ መቀመጫው ላይ እንዲቁመጥ ጋበዘው አዳምም
ቀልጠፍ ብሎ ተቀመጠ ለ2 ወራት ውሀ ያልነካውን ፀጉሩን
አጠበው ለእሱ ፊት የሚሆን ቁርጥ አስመርጦ ተቆርጦ ለ ፁጉር
ቆራጩ ከምስጋና ጋር ክፍያውን እስከ ጉርሻው ሞላ አድርጎ ሰጠብ
ፀጉር ቆራጩም ጎንበስ ቀና ብሎ አመስግኖ አዳምም
በአቆራርጡ ቆራጩም በጉርሻው ተደስተው ተመሰጋግነው ተለያዩ
አዳም
በጣም ሽበላ ሆኖል ያው ከ አንገቱ በላይ ቢሆንም ። አንድ ነገር
እንደሚቀርው አሰበ ልብስ እና ጫማ ልግዛ ወይስ ሄዋኔ
የምትወዳቸውን ልብስ እና ጫማ ላድርግ ብሎ ከራሱ ጋር ትንሽ
ግብግብ ከፈጠር በኋላ በስተመጨርሻ ሄዋኑ የእሱ ውድ
የምትወዳቸውን ለማድርግ ወሰነ ይህን እያስበ ሆስቲታል ደርሰ
ዶክተሩ
ና ያሉበት ስአት ስለደርስ ወደ ዶክተሩ ቢሮ አመራ ሲደርስ አንኳኳ
ኳኳኳኳኳኳኳኳ
ዶክተር "ማነው? ይግብ" አለ "እኔ ነኝ" አለ አዳም ዳክተሩም "ኦኦኦኦኦኦ አዳም ና
ግባ እባክህ
ቁጭ በል አዳም በጣም አምሮብካል ደሞ ዛሬ አሉ አዳምም ያው
ለእሷ ብዬ ነው አለ አዳም ልብ እንደ ከበሮ ለጉድ መምታት ጀመር
አዳም ጉሮሮውን ጠራርጎ
ለምን ነበር የፈለጉኝ ዶክተሩ ርዥምምምም ትንፋሽ ተንፍሰው
ትንፍሻቸውን መልስው ከስበሰብ በኋላ ንግግራቸው እንዲ ሲሉ
ጀመሩ እየውልክ አዳም አሁን በምነግርክ
ነገር በጭራሽ እንዳታዝን እንደውም ጠንካራ ሁን የአዳም የልብ
ምት በጣምም ፍጠነ ልብ በአፉ ሊወጣ ደርሰ እሺ ዶክተር ቀጥሉ
እኛ ሄዋን ብለው አሁንም ረጅም
ትንፋሽ ወስዱ አዳም ሊያብድ ምንም አለቀርውም እና ምን ዶክተር
ንገሩኛ እእእእ
ዶክተር ወሬያቸውን ቀጠሉ ሄዋንንንን አዳም ሰፍ ብሎ ሄዋን ምን
ብሎ አፈጠጠባቸው ሄዋን በደርስባት የመኪና አደጋ ምክንያት
ብለው አሁንም ዝም አሉ
አዳም እራሱን መቆጣጠር አቃተው እኔ ላብድ ነው በሉ ይናገሩ
ምንድነው መሄድ አችልም ሊሉኝ ነው ወይስ ጭንቅላቷ ውስጥ
ደም ፈሷል ስለዚህ አተርፍም የምታያት ዛሬ ማታ ብቻ ነው ልትሉኝ
ነው አለ ዶክተር አይ እሱ አደለም እንደዛ አደለም ሄዋንንን
የምታያት ነገ ነው መዳኒቷን አስተካክዬላት ነገ እንድነቃ
አርጊዋለው ግን ሄዋን ጭንቅላቷ በሀይል ስለተመታ ብሎ ዶክተሩ
ወሬውን ሳይጨርሱ ይህው ብያለው በቃ ትሞታለች ልትለኝ ነው
አደል አለ በለሆሳስ ዶክተርም አይ አይ ሄዋን አልዛይመር ወይም
የመርሳት በሽታ ይዞታል ሰለዚህ
አንተንም ሆነ በዙሪያዋ ያሉትን ነገሮች አታስታውስም አለው አዳም
ስቅስቅ ብሎ አለቀስ እናትዬ መከራሽ በዛ የኔ ህይወት አያለ...

ይቀጥላል...

.............. ••● ●•..............

☛ በ 𝚈𝙾𝚄𝚃𝚄𝙱𝙴 ይከታተሉን

::::::: :: ::::::
••●◉JOIN US SHARE◉●••
@ye_fkr_teg // @Enatea_Hiwtea_16
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━
6.6K views ማስሬ የጎሮ ልጅ , 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ